Last Year Article Writing Competition Winners/2020


#
#
#

Yetena Weg - EMSA Articles


ኪንታሮት(Hemorrhoid)

February 3, 2022

በሲራክ ቢትወደድ (በአ.አ.ዩ ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ-C2) መቅድምአንድየ43 ዓመት ጎልማሳወደ ጤና ጣቢያ የተመላላሽህክምናክሊኒክውስጥገብቷል እናም ላለፉት 2 ወራትበፊንጢጣው አነስተኛደምመፍሰስ እንዳጋጠመው ይናገራል።ደሙምሁልጊዜደማቅቀይ፣ከሰገራው የተለየእናወደመጸዳጃው […]

Read More

የአእምሮ ጤና፥ የአእምሮ ጤና ተደራሽነት እና አገልግሎት

በአያና አየለ (በጅማ ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ-PC 1) አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፡ ስንቶቻችሁ በአዕምሮ ህመም ተሰቃይታችኋል ወይንም በአዕምሮ ህመም የሚሰቃይ ሰው […]

Read More

አግባብ ያለዉ ፀረ-ባክቴሪያ አጠቃቀም እና ፀረ-ባክቴሪያን መላመድ (Antibiotic Resistance)

(በ ዱሬቲ ጋሮማ በጎንደር ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ- C2) ቀላል የሚባሉትን ኢንፌክሽኖች ማከም የማንችልበት ጊዜ ሊመጣ እንደሚችል ያውቃሉ? የተለመዱትን እንደ ሳምባ […]

Read More

ሉፐስ (Systemic Lupus Erythematosus)

በተስፋዬ ብርሃኑ (በጎንደር  ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ-C2) መግቢያ ሉፐስ ተላላፊ ያልሆነ የራስን መድኅን (በሽታ የመከላከል አቅም) የሚጎዳ የጤና እክል ሲሆን መንስኤው […]

Read More

የስኳር በሽታ

January 28, 2022

(በሰብለወንጌል አባተ በቅዱስ ጳውሎስ ሆ/ሚ/ሜ/ኮ የህክምና ተማሪ-C1) ይህ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው፡፡ በበዓል ወይም በሌላ አጋጣሚ ከጓደኞቻችን፣ ከቤተሰቦቻችን፣ ከዘመዶቻችን፣ ከጎረቤቶቻችን ወይም […]

Read More

ከልክ ያለፈ ውፍረት

January 14, 2022

 በአላዛር አምላኩ (አ.አ.ዩ ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ-C2) መግቢያ ብዙዎቻችን ተወልደን ባደግንባት አገራችን ኢትዮጵያ ውፍረት በጥሩ መልኩ ይታያል። ለብዙ ዘመናት አገራችን በድህነት […]

Read More

Yetenaweg EMSA Digital Library

Opportunities For Young Leaders