By: Fisseha Mulugeta(C2 student at Myungsung Medical College) ፍስሃ ሙሉጌታ(ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun […]
Read Moreየጤና ወግ ስለ ኩላሊት ጠጠር ማወቅ ያለብን ነገሮች ከ10 ሠዎች አንዱ በህይወት ዘመኑ የኩላሊት ጠጠር ሊኖርበት እንደሚችል ያውቃሉ? ወንዶች ከሴቶች […]
በ ዶ/ር ገድለ ሙሉጌታ የስኳር በሽታ ሰውነታችን በቂ የኢንሱሊን ንጥረ ነገር ማመንጨት ሳይችል ሲቀር አልያም የተመረተውን ኢንሱሊን በአግባቡ መጠቀም ሳይችል […]
ድንገተኛ የኩላሊት ጉዳት አንደ ስሙ በ አጣዳፊ ሁኔታ የሚከሰት የኩላሊት ህመም ነው። ጉዳቱ በደማችን ውስጥ በሚኖር የተረፈ ምርት ክምችት ምክንያት […]
ከስኳር ህመም እና ከ ደም ግፊት ቀጥሎ ለመጨረሻ ደረጃ የኩላሊት ህመም አልፎም ለ ዲያሊሲስ ከ ከሚያጋልጡ ምክንያቶች አንደኛው የትናንሾቹ የኩላሊት […]
እንዴት ያውቃሉ? ለከባድ የኩላሊት መድከም የሚያጋለጡ ምክንያቶች ካሉዎት ሐኪምዎ ጋር ወይም ሆስፒታል ሔደው ምርመራ ማድረግ አለብዎት። እነዚህም፡ የስኳር በሽታ ከፍተኛ […]
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፡ ስለ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማወቅ ያለብን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በብዙ ምክንያቶች ጠቃሚ ነው፡፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረጋችን […]