ተጨማሪ ጽሁፎች

የስኳር በሽታ የሚያመጣውን የኩላሊት ህመምን በተመለከተ ማወቅ ያለብን ነገሮች

የስኳር በሽታ የሚያመጣውን የኩላሊት ህመም መከላከልን በተመለከተ  ፡ 10 ጥያቄዎች እና መልሶቻችው የኩላሊት ስራ ማቆምና (ሙሉ ለሙሉ መድከም ) ከሚያመጡ […]

የኩላሊትዎን ጤና እንዴት መጠበቅ ይችላሉ? 

የእርስዎንና የኩላሊትዎን ጤና አጠባበቅ Source : The National Kidney Foundation. የሰውነትዎን አካላት ስራቸውን በሚገባ እንዲያከናውኑ መምረጥ የርስዎ ፋንታ ነው። ሰውነትዎ […]

አልኮል እንዴት የኩላሊትዎን ጤና ሊጎዳ ይችላል?

ከናሽናል ኪድኒ ፋውንዴሽን/ብሔራዊ የኩላሊት ፋውንዴሽን አልኮል እና ኩላሊትዎ የአልኮል መጠጥ መውሰድ ኩላሊትዎን ጨምሮ ብዙ የውስጥ የሰውነት ክፍልዎ ላይ ጉዳት ሊያደርስ […]

የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች እና በኩላሊት ላይ ሊያስከትሏቸው የሚችሉ ጉዳቶች

የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች ህመምን በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ ጥቅም ቢኖራቸውም የራሳቸው የሆነ የጎንዮሽ ችግር እንዳላችው በመገንዘብ አጠቃቀም ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ […]

ከፍተኛ የደም ግፊት መንስዔዎች ምን ምን ናቸው

የደም ግፊት ማለት ደም በሰውነታችን የደም ስሮች ውስጥ ሲዘዋወር የሚፈጥረው ግፊት ነው። የደም ግፊት መጨመርን የህክምና ምርመራ በምናደርግበት ጊዜ በባለሙያ […]

ደም ግፊታችንን ስንለካ ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች

የደም ግፊትን እንዴት መለካት ይቻላል? የደም ግፊት፣ በአብዛኛው የጤና ጣቢያ ውስጥ፣ በጤና ረዳቶች እና ሃኪሞች ሲለካ ይታያል። ነገር ግን፣ የደም […]