በብዙ ሀገራት የCOVID19 መከላከያ እቅዶች የአካል ጉዳተኞችን ደህንነት የዘነጉ ናቸው፡፡ በዚህ አጭር ጽሁፍ የአካል ጉዳተኞች ሁኔታ ባገናዘበ መንገድ የCOVID19ን መስፋፋት እንዴት እንቀንስ የሚለውን እናያለን፡፡
በ ዶ/ር ኤርምያስ ካቻ በWeil Cornell የሳንባና የፅኑ ሕክምና ፈሎው የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቁ ቫይረሶች በዋነኛነት በሶስት መንገዶች ይተላለፋሉ። የኋለኞቹ ሁለቱ በተለምዶ አየር ወለድ ተላላፊ (airborne) ይባላሉ። […]
ከሰሞነኛው የኮቪድ19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የኤች.አይ.ቪ ታካሚዎቻችን የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክረናል፡፡
ዶ/ር ዳዊት ወርቁ፣ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊሰት፣ የማህፀን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊሰት የኮቪድ -19 በሽታ ምንድን ነው ? እንደ አለም ጤና ድርጅት […]
የጤና ወግ ማንኛውም ሰው የፊት ማስክ እንዲለብስ ቢደረግ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር ትልቅ ሚና ይኖረዋል ብላ ታምናለች፡፡ ሁሉም ሰዎች ከቤታቸው ሲወጡ (በተለይም […]
ዶ/ር ብሩክ አለማየሁ (የውስጥ ደዌ ስፔሻሊሰት) መግቢያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ወረርሽ ከተነሳበት ጊዜ ጀምሮ በአለም ዙርያ በቫይረሱ ምክንያት ከ ስድሳ […]