ተጨማሪ ጽሁፎች

ስኪዞፍሬንያ

ከእምነት ሰለሞን (ጎንደር ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ-C2) ❖ ከብዙ የአእምሮ ህመሞች መካከል አንዱ ሲሆን በሰው ሀሳብ፣ስሜት እና ባህሪ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሳድራል፤ አንዳንዴም ከገሃዱ አለም ጋር ያልተቆራኙ ሊያስመስል ይችላል። ❖ አንድ ሰው በዚህ በሽታ በህይወት ዘመኑ የመጠቃት እድሉ 1 በመቶኛ ሲሆን በቤተሰብ ውስጥ የዚህ በሽታ ታማሚ ካለ እድሉ ወደ 10 በመቶኛ ያድጋል። ❖ በሁለቱም ጾታ ላይ […]

ስኪዞፍሬንያ (‘Schizo.phre.nia’)

በናሆም ጌታቸው (በጎንደር ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ-C2) ስኪዞፍሬንያ ምንድን ነው? ስኪዞፍሬንያ የአንድን ሰው በትክክል የማሰብ አቅም የሚያውክ በሽታ ነው። ይህ በሽታ አንድን ሰው የሌለን ነገር እንዲያዩ፣ የሌለን ድምጽ እንዲሰሙ እንዲሁም በእውነታ ላይ ያልተመሰረቱ ነገሮችን እንዲያምኑ ያደርጋል። ከዚህም በተጨማሪ የአንድን ሰው ስሜት አገላለጽ፣ ድርጊት አፈጻጸም እንዲሁም ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለው ግንኙነት ላይ አሉታዊ ትጽእኖ ያሳድራል። የስኪዞፍሬንያ ምልክቶች […]

የኮቪድ 19 ወረርሽ እና የአዕምሮ ጤና

በሜላት መስፍን (ጎንደር ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ፡ C2) ኮቪድ 19 አለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ለብዙዎች የህልፈትና የጤና መታወክ ምክንያት ሆኗል፤ በተጨማሪም ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ብዙዎችን ዳርጓል(1)። ወረርሽኙ ካስከተላቸው የስነልቦና ቀውሶች መካከል ጭንቀትና ድባቴ በዋናነት ይጠቀሳሉ(2,3,4)። የጭንቀት ህመም ገና ባልተፈጠረና ባልታወቀ ነገር ላይ ይሆናል ብሎ አብዝቶ በመጨነቅ የሚመጣ ነው(5)። […]

የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች

             የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012) በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ ( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ)     ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X ቅዱስ አማኑኤል […]

የድባቴ ህመም ምንድን ነው?

በኤልሳቤጥ አባይ – በጥቁር አንበሳ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የPC 1 ህክምና ተማሪ  በጥር 30,2020 የአለም የጤና ጥበቃ ድርጅት ባወጣው መረጃ መሠረት በአለም ውስጥ ከ 264 ሚሊዮን በላይ በሁሉም የድሜ ክልል ያሉ ሠዎች በድባቴ ይጠቃሉ ። ድባቴ በማንኛውም ዕድሜ ፣ ዘር ፣ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የትምህርት ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎችን ሊያጠቃ ይችላል በተለይ በአሁኑ ሰዐት በወረርሽኙ […]

የአዕምሮ ጤና እንክብካቤ በኢትዮጲያ

By : Helina Kebere- Year III Addis Ababa University – School of Medicine ዉድ አንባቢ፣ እስኪ እንደመነሻ አንድ ነገር ባሃሳብዎ ያሰላስሉ። በልብዎ አስር የሚያውቋቸውን ሰዎች ይቁጠሩ፤ ከመካከላቸው ምን ያህሉ የአዕምሮ ህመም ያለባቸው ይመስልዎታል? የአዕምሮ ጤና ማለት የአንድ ሰው ያለውን አቅም ለመጠቀም፣ በዕለት ተለት ኑሮው የሚያጋጥመውን ውጥረት ለመቋቋም እንዲሁም በሚኖርበት ማህበረሰብ ፍሬያማ አስተዋፅኦ ለማበርከት የሚያስችለው የስነ-ልቦና […]

በኳራንቲን ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀትን እና መገለልን እንዴት መከላከል ይቻላል?

በ ዶ/ር ኤርሚያስ ካቻ የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ. በዓለም አቀፍ ደረጃ COVID-19 ወረርሽኝ መከሰቱን ካወጀ በኃላ እንዲሁም አገራችን ትምህርት ቤቶች ከተዘጉ በኃላ  ፣ አብዛኞች በቫይረሱ ያልተጠቁትም እንኳ ፣ በቤታቸው ውስጥ ተገልሎ ለመቆየት መርጠዋል። በተለይ የህመሙ ምልክት ያለባቸውና ህክምና ለመሄድ ምልክቱ ያልባሰባቸው ሰዎች፣ ቤት ውስጥ መቀመጡ ብቻ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል ፡፡ በየሰኣቱ የሚቀያየረውም መረጃ የበለጠ ሊያሳስብ […]