የጤና ወግ የበጎ ፍቃደኛ የጤና ባለሙያዎችን እና ሌሎች ባለሙያዎችን ያቀፈ ማህበር ነው። ዋና ዓላማችን የጤና ግንዛቤን በሀገራችን ማስፋፋት፣ እንዲሁም ለጤና ባለሙያዎች የሥልጠና፣ የእድገት፣ እና የመምሪያ (ሜንተርሺፕ) መድረክ ማመቻቸት ነው።
ለተጨማሪ መረጃየጤና ወግ የማህበረሰቡን የጤና ዕውቀት ለማሳደግ በሀገራችን ቋንቋዎች የተለያዩ የጤና ጽሁፎችን ያዘጋጃል። እያንዳንዱ ጽሁፍ አስተማማኝነቱ ለማረጋገጥ በሀኪሞች፣ የጤና ባለሙያዎች እና እስፔሻሊስት ዶክተሮች በብዙ ደረጃ የሚደረገውን ጥንቃቄ ያለው የምርመራ እና የማጣራት ሂደቶችን ያልፋል።
Discover the Top Ten Articles from the winners of the Yetenaweg Roha Article Writing Competition this year, featuring insightful content for our readers.
Subscribe to our newsletter and receive the latest news about our network!