የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012) በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ ( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ) ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X ቅዱስ አማኑኤል […]
Read MoreDraft prepared by: Eyoel Ameha Sebsibe (C2 medical student) Reviewed and edited by: Dr. Seyfe Bekele Tilahun (Assistant Professor of Urology at Addis Ababa University, College of Health Sciences, Department of Surgery, urology Division) የኩላሊት ጠጠር በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ህመም ነው፡፡ በትክክል ካልተያዘና በጊዜ ህክምና ካልተደረገለት፡ ከባድ ህመም እና ውስብስብ ችግሮችን […]
written by- ቃልኪዳን ጌትነት-4ተኛ አመት የህክምና ተማሪ (በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮ) Reviewed by Dr. Birhanu Buta Sora(Internal Medicine Specialist) የሳንባ ካንሰር ምንድነው? የሳንባ ካንሰር በጣም ከተለመዱት እና ከባድ ከሆኑ የካንሰር ዓይነቶች አንዱ ነው። በአጠቃላይ ሁለት አይነት የሳምባ ካንሰር አለ። ከሳምባ የሚነሳ ካንሰር(ፕራይመሪ) እና ከሌላ ሰውነት ክፍል የተሰራጨ (ሰከንደሪ ወይም ሜታስታሲስ) ካንሰር ነው። የሳንባ ካንሰር በዋነኝነት የሚከሰተው በዕድሜ የገፉ […]
written by – ዶ/ር ሰምሀል ሃይሉ onco pathology center ጠቅላላ ሐኪም Reviewed by – Dr. Kirubel Girmay( Final year Psychiatry resident at Tikur Anbessa Specialized Hospital) ዮጋ ከህንድ የመነጨ ጥንታዊ ልምምድ ሲሆን አእምሯዊ እና መንፈሳዊ ሰላምን የሚሰጥ ተግባር ነው ። “ዮጋ” ለሚለው ቃል ተቀራራቢ ትርጉሙ “መዋሃድ” ሲሆን ይህም የአካል እና የአዕምሮ አንድነትን […]
Written by- ቃልኪዳን ጌትነት-4ተኛ አመት የህክምና ተማሪ (በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮ) Reviewed by – ዶ/ር ቅድስት ገ/ፃዲቅ (የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊት ሀኪም) የማህፀን ፋይብሮይድስ (ማዮማ) ምንድነው? የማኅጸን ሞኝ እጢ (ማዮማስ ወይም ሊዮሞማስ) በሴቶች ውስጥ በጣም የተለመዱ የዳሌ ነቀርሳ ያልሆኑ እጢዎች ናቸው ። እነሱ በማህፀን ውስጥ ወይም በማህፀን ዙሪያ የሚያድጉ ካንሰር ያልሆኑ እድገቶች ናቸው። እድገቶቹ በጡንቻዎች እና በፋይበር ቲሹዎች የተገነቡ ናቸው። […]
በዶ/ር ሄኖክ ደሴ ውብነህ (የስነ-አእምሮ ሪዚደንት ሐኪም) መግቢያ ጭንቀት በዋነኛነት የወደፊቱን ነገር ካለማወቃችን ጋር ተያይዞ ምን ይፈጠር ይሆን? ብለን የምናስበው እና የተበታተኑ ሀሳቦች የሚመላለሱበት ግልጽ ያልሆኑ ስሜቶች የሚስተናገዱበት የታፈነ ስሜት ነው:: የጭንቀት ህመም ዓይነቶች ወይም መገለጫዎች የጭንቀት ህመም የብዙ ህመም ስብጥር ነው። ምንም እንኳን ቀጥተኛ እና አቻ ትርጉሞች ባይሆኑም ከብዙ በጥቂቱ ለመግለጽ […]
በዶ/ር ዳግማዊት ግርማ አዎን። በእርግዝና ወቅት ብቻ ሳይሆን ከመፀነስዎ በፊትም የአመጋገብ ዘዴን መቀየር ያስፈልግዎታል። በተጨማሪም በውስጡ ፎሊክ አሲድ ያለበትን መልቲ ቫይታሚን መውሰድ መጀመር ይኖርብዎታል። ለማርገዝ መሞከር ከመጀመርዎ በፊት ሐኪምዎን ያማክሩ። ትክክለኛ ምግቦችን መመገብ የልጅዎን እድገት ይረዳል። ልጅዎ በበቂ ሁኔታ እንዲያድግ ንጥረ ምግቦችን ይፈልጋል። የትኞቹን ምግቦች መብላት አለብኝ? ለእርስዎ እና ለልጅዎ በጣም ጥሩው አመጋገብ […]
በዶ/ር አጋዠ መላኩ (በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ሬዚደንት ሃኪም) Reviewed by ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን (Surgeon)\ የጭንቅላት እጢ ምንድን ነው? የጭንቅላት እጢ የአንጎል ህዋሳት ወይም ከሱ ጋር የተያያዙ ህዋሳት ጤናማ ባልሆነ መንገድ ሲባዙ የመከሰት ሲሆን ብዙ አይነት የጭንቅላት እጢዎች አሉ። አንዳንዶቹ በአጭር ጊዜ የሚራቡ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ ቀስ በቀስ ይባዛሉ። በጊዜ ሂደትም ወደጤናማው […]
Written by አናን አሰፋ(ጅማ ዩኒቨርሲቲ C2 ተማሪ) Reviewed by ዶ/ር ሰላማዊት ሙሉቀን ( Dermatologist) ቲንያ ምንድነዉ? ቲንያ የፈንገስ ኢንፌክሽን አይነት ሲሆን በፈንገስ አማካኝነት ይከሰታል ። በዋናነት ቆዳን ፣ ፀጉርን እና ጥፍርን ያጠቃል ። ይህ የቆዳ በሽታ የሚከሰትባቸው የሰውነት ክፍሎች ላይ በመመስረት የተለያዩ ስያሜዎች አሉት ። ለምሳሌ :- በጭንቅላት ቆዳ እና በፀጉር ላይ የሚከሰተው ቲንያ ካፒቲስ […]
በ ሀብታሙ አለሙ ፡ በ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ክሊኒካል ሚድዋይፈሪ ስፕሻሊስት Reviewed by Dr. Mintesnot Mahtemsilassie Tale , OBGYN specialist, reproductive endocrinology and infertility(REI) subspecialist ድህረ ወሊድ አንዲት እናት ልጅ ከወለደች በኋላ ያሉት ቀናት እና ሳምንታት የድህረ ወሊድ ጊዜ በመባል ይታወቃል።ይህም ልጅ ከተወለደ በኋላ ያለው ጊዜ በተለይም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ቀደምት የድህረ ወሊድ ጊዜ […]
Written by ሩሐማ ጌታሁን (በአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል የስነ አእምሮ ባለሙያ ) Reviewed by ዶ/ር ቅድስት ገ/ፃዲቅ (የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊስት ሃኪም) የአእምሮ ጤንነት ማለት ሰዎች የኑሮ ጫናዎችን ለመቋቋም፣ አቅማቸውን ለመገንዘብ፣ በደንብ ለመማር እና ለመስራት እንዲሁም ለማህበረሰቡ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ የሚያስችላቸው የአእምሮ ደህንነት ሁኔታ ነው። የአእምሮ ጤና ሁኔታዎች የአዕምሮ መታወክ ፤ የስነ–ልቦና–ማህበራዊ እክሎች እንዲሁም ሌሎች ከከፍተኛ ጭንቀት፣ የስራ […]