የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012) በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ ( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ) ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X ቅዱስ አማኑኤል […]
Read Moreበዶክተር ሜሮን ሀሰን የህፃናት ህክምና እስፔሻሊስት By Dr. Meiron Hassen, MD Pediatrics and child health specialist ጉድ በል ሃበሻ የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው ! የአስራ ሶስት ወር ፀሀይ ያላት ሃገራችን ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ልጆቻችን በአግባቡ ፀሀይ እንደማይሞቁ ጥናቶች አመላክተዋል። በአዲስ አበባ ጭራሽ 67 በመቶ ይደርሳሉ። ምክንያቱ በዋናነት በቂ እውቀት ማጣት ሲሆን […]
By Jochebed Kinfemichael Suga, 4th year medical student at Myungsung Medical College ጆኬቤድ ክንፈሚካኤል ሱጋ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Alemayehu Woldeyes,MD,MSc(Consultant ophthalmologist) ትራኮማ በባክቴሪያ የሚመጣ ተላላፊ የሆነ የአይን በሽታ ነዉ፡፡ ይህ በሽታ በጊዜ ሂደት ወደ የአይን ግርዶሽ የሚያመራ ሲሆን በሀገራችን በስፋት ተሰራጭቶ ለአይን ግርዶሽ ከሚያጋልጡ በሽታዎች ዉስጥ በሁለተኛ ደረጃ […]
ዶክተር ኪሩቤል ምስጋናው(ጠቅላላ ሀኪም) Dr. Kirubel Misganaw(General practitioner) Reviewed/Approved by: Dr. Yared Zenebe (Neurologist) የፓርኪንሰንስ ህመም ከእድሜ መግፋት ጋር የሚያያዝ እና በጊዜ ሂደት ውስጥ እየባሰ የሚሄድ የነርቭ ህመም ነው። ህዋሶችን በተለይም ዶፓሚን የተባለውን ንጥረ ቅመም የሚያመነጩትን ነርቮች በመግደልና ቁጥራቸውን በማመናመን የነርቭ ህመምን ያመጣል። ዋና ዋና የህመሙ መገለጫዎች፡- ሰውነታችን ባረፈበት ጊዜ የጣት፣ የእጅ ወይም […]
Written by በእምነት የሻው ሳልህ (በቅ/ጳ/ሚ/ሜ/ኮ የ5ኛ አመት ተማሪ) Bemnet Yeshaw Saleh, 5th year medical student at St Paul hospital millennium medical college. Reviewed/Approved by: Dr.Lemma Zewde (Editor at Yetena Weg/ Internist) ኮሮና የሚባለው አንድ የቫይረስ ዓይነት ሲሆን ከራይኖ ቫይረስ በመቀጠል እጅግ የተለመደ የጉንፋን አምጪ ተህዋስ ነው፡፡ ብዙ የኮሮና ቫይረስ ዓይነቶች ሲኖሩ በቅርቡ ተከስቶ […]
አሜሲያስ ዘውዴ (በአ.አ.ዩ ህ/ጤ/ሳ/ኮ የ5ኛ አመት የህክምና ተማሪ) Amesiyas Zewude, 5th year medical student at Addis Ababa University, College of Health Science. Reviewed/Approved by: Dr. Gelila Sintayehu(Internist) ሀንግ ኦቨር (ያደረ ስካር) አልኮል መጠጥን አብዝተው ከጠጡ በኋላ ባለው ጊዜ በሰውነታችን ስርአት ውስጥ የሚታዩ ለውጦች ምልክት ነው:: ቀደም ብለው የተሰሩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አብዝተው አልኮል ከሚጠጡ ሰዎች […]
By Jochebed Kinfemichael Suga, 4th year medical student at Myungsung Medical College ጆኬቤድ ክንፈሚካኤል ሱጋ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr. Messay Tesfaye(Dermatovenereologist, Pediatric dermatology subspecialist) በሰውነታችን ቆዳ ላይ በጥገኛ ተውሳክ ምክንያት ከሚፈጠሩ በሽታዎች ውስጥ አንዱ የእከክ በሽታ ነው፡፡ ይህም በሽታ በአይናችን ልናየው በማንችለው ሳርኮፕተስ ስኬቢ (sarcoptes scabiei) በሚባል ጥቃቅን ተዋስያን […]
By Bethlehem Tesfasilassie Kibrom(General Practitioner) ቤተልሄም ተስፋስላሴ ክብሮም(ጠቅላላ ሀኪም) Reviewed/Approved by: Dr. Dawit Alemayehu(Pediatric Orthopedician) ከላይ የምትመለከቱት የእግር አፈጣጠር ችግር የተፈጥሮ የእግር መቆልመም ችግር (club foot) ተብሎ ይጠራል። አንድ ወይም ሁለቱም እግሮች ወደ ውስጥ እና ወደ ታች ዞረው የመወለድ ችግር ነው። ስለየተፈጥሮ የእግር መቆልመም ችግር አንዳንድ መረጃዎችን እንመልከት። የተፈጥሮ የእግር መቆልመም ችግር (Clubfoot) በእግር ላይ […]
By Jochebed Kinfemichael Suga, 4th year medical student at Myungsung Medical College ጆኬቤድ ክንፈሚካኤል ሱጋ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr.Lemma Zewde (Editor at Yetena Weg/ Internist) ቅዝቃዜ ወቅቶች ላይ ወደውጪ መውጣትን ስናስብ ብርድ እንዳይመታህ/ሽ ልብስ ደርብ/ቢ ፣ ታክሲ ውስጥ የሚያስል ሰው ሲኖር ብርዱ ነው መስኮቱን ዝጉት ወይንም ደግሞ ብርድ መታኝ […]
By Jochebed Kinfemichael Suga, 4th year medical student at Myungsung Medical College ጆኬቤድ ክንፈሚካኤል ሱጋ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Alemayehu Woldeyes,MD,MSc(Consultant ophthalmologist) በአለማችን ላይ የአይነ-ስውርነት ዋነኛ ምክንያት ከሆኑት ውስጥ የአይን ሞራ በቀዳሚነት ይገኛል፡፡ የአይን ሞራ በተለምዶ ጠርቶ የሚገኘዉን የአይን ሌንስ ላይ ጭጋጋማ (foggy) ሽፋን መገኘት ነው፡፡ አይናችን እንዲያይ ብርሀን […]
በዶ/ር ናሆም መገርሳ(ጠቅላላ ሀኪም) By Dr Nahom Megerssa(GP) Reviewed by- Dr.Tinsae Alemayehu(Pediatrician, Pediatrics Infectious Disease Subspecialty) ዳውን ሲንድረም ከክሮሞዞም ቁጥር መዛባት ጋር ተያይዞ የሚመጣ የአፈጣጠር ችግር ሲሆን በተለያየ መጠን ቢሆንም ብዙ የሰውነት አካላት ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ ክሮሞዞምና ዳውን ሲንድረም ክሮሞዞም ስለሰውነታችን አፈጣጠር መረጃዎችን የሚይዝ የህዋሶቻችን አንድ አካል ነው፡፡ አንድ ጤነኛ የሰው ልጅ 46 […]