የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012) በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ ( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ) ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X ቅዱስ አማኑኤል […]
Read Moreደስታን ከየት ነው ምናገኘው ያፌት ከፈለኝ (ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት) አብርሆት ሳይኮሎጅካል መአከል “የሰው ልጅ መብላት እና መጠጣት ያውቃል ማጣጣም የሚያውቁ ግን ጥቂቶች ናቸው” የምትለው ሰዎች ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ ይጠቀምዋት የነበረ አባባል ነው፡፡ የሰው ልጅ በየዘመኑ ኑሮን ለማሸነፍ ብዙ ብልሀትን ፈጥሯል፡፡ ከአደን ወደ እርሻ ብሎም ማብሰል፣ ከዋሻ ወደ ቤት ብሎም ሰማይ ጠቀስ ሀንጻ፣ ከስዕል ወደ ስነ ፅሁፍ […]
ያፌት ከፈለኝ (ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት) አብርሆት ሳይኮሎጅካል መአከል እንቅልፍ እጦት ወይም አንቅልፍ መታወክ * ከ አንድ ሃገር ህዝብ ብዛት ውስጥ 1/3ኛውን የሚያውካል *ሴቶችን ከወንዶች ይልቅ በሁለት እጥፍ የመጋለጥ እድላቸው ክፍ ያለ ነው *የሰው ልጅ ያለ እንቅልፍ በመቆየት የተመዘገበው ሬኮርድ 11 ቀን ከ 25 ደቂቃ ያህል ነው እንቅልፍ ለምን እንተኛለን? እንቅልፍ ሰውነትዎ እና አዕምሮዎ […]
በ ሀይማኖት ግርማ ( የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ) ህዳር 24, 2015 የአካል ጉዳተኞች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ 31ኛ ጊዜ በሃገራችን ደግሞ ለ30ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡የአካል ጉዳተኞችን መሠረታዊ ፍላጎት ተረድቶ ኃላፊነት የተሞላው አገልግሎቶችን በምላሹ ለመስጠት የአካል ጉዳት ምንድነው የሚለውን መረዳት ተገቢ ነው፡፡ ሰዎች አካል ጉዳትን እና ስነትን የሚረዱበት መንገድ እንደሚኖሩበት አካባቢ እና ባህል […]
የቅድመ ወሊድ የደም መፍሰስ (Antepartum hemorrhage/bleeding) በፌበን በየነ (ጎንደር ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ- C2) Approved by: Dr. Misikir Anberbir (Gynecologist/Obstetrician) የቅድመ ወሊድ የደም መፍሰስ ማለት አንዲት ሴት እርግዝናዋ 28 ሳምንት ከሞላው በኋላ ልጅዋን እስክትወልድ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ የሚያጋጥም በማህፀን በኩል የሚከሠት የደም መፍሰስ ነው። ይህ ክስተት በእርግዝና ጊዜ ከሚታዩ አደገኛ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን ከእርግዝና […]
ከማህፀን ውጭ የሆነ እርግዝና(Ectopic Pregnancy) በሔርሞን እስራኤል (በሀያት ህክምና ኮሌጅ PC1 የህክምና ተማሪ) Approved by: Dr. Misikir Anberbir (Gynecologist/Obstetrician) ጤናማ እርግዝና ማለት የሴት ልጅ እንቁላል ከወንድ ልጅ ዘር ጋር በሚዳቀልበት ጊዜ በሴት ልጅ ማህፀን ውስጥ የዳበረ እንቁላል ተፈጥሮአዊ እድገቱን የሚቀጥልበት ሂደት ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚፈጠር እርግዝና ከማህፀን ውጭ እርግዝና ይባላል፡፡ ከማህፀን ውጭ […]
Written by : ኤፍራታ አንበርብር-የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የ5ተኛ ዓመት የሕክምና ተማሪ ) Approved by: ዶ/ር የፍሬዘር ገዛኸኝ (ሳይካትሪ ሬዚደንት) ሱስ ምንድነው? ሱስ ማለት በተደጋጋሚ እና ቋሚ ሊባል በሚቻል መልኩ ለረጅም ጊዜ የሚደረግ እና በአንድ ነገር ላይ አካላዊ፣ ባህርያዊ እና ስነልቦናዊ ጥገኝነትን የሚያሳይ የአዕምሮ ሕመም ነው። ሰዎች ከተለያዩ ነገሮች ሱስ ሊይዛቸው ይችላል። […]
በ ለልቱ መገርሳ (በአ.አ.ዩ ህ/ጤ/ሳ/ኮ የ5ኛ አመት የህክምና ተማሪ) By Laltu Megerssa, a 5th-year medical student at Addis Ababa University, College of Health Science. Approved by: Dr. Mulugeta Kassahun (Consultant General and Oncologic Cancer) የራስን ጡት ለጡት ካንሰር መመርመር ማለት ማንኛውም የቆዳ ለውጥ፣ እብጠት ወይም ሌሎች እክሎች በራስ ጡት ላይ መፈተሽ ማለት ነው። የጡትዎ […]
Yetena Weg July E-Newsletter
Yetena Weg July E-Newsletter
click here to get Yetena Weg monthly – Newsletter September – 3rd Edition