የአዲሱ ኮሮና ቫይርስን ሕክምና በተመለከተ ለባለሙያ የሚሰጡ ስልጠናዎችን በማህበራዊ ሚዲያ ማካሄድ ይመረጣል።

March 18, 2020

በዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው እለታዊ ሪፖርት መሰረት የኮሮና ቫይረስ ሀገራችንን ጨምሮ 123 ሀገራት ውስጥ ተሰራጭቷል፡፡ በሀገራችን ተመርምሮ […]

Read More

የጤና ወግ የእለቱ መልእክት ማርች 17 2020 የኮሮና ቫይረስ (COVID 19) በሽታ መስፋፋትን ለመቀነስ የሀገራችንን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የማህበራዊ መራራቅን (social distancing) እንፍጠር ።

የኮሮና ቫይረስን መስፋፋትን መከላከያ መንገዶች አንዱና ዋንኛው ማህበራዊ መራራቅን መፍጠር (social distancing) ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንጻር በጣም ከባድ […]

Read More

የጤና ወግ የእለቱ መልእክት ማርች 16 2020 ትክክለኛ መርጃዎችን ብቻ እናጋራ ! የተሳሳቱ መረጃዎችን ባላማካፈል ኃላፊነታችንን አንወጣ ።

March 17, 2020

እንደ ኮሮና ቫይረስ ያሉ ቶሎ ተዛማች በሽታዎች ሲፈጠሩ  በህብረተሰቡ ውስጥ መደናግጥን ይፈጥራሉ። የተዛቡ መረጃዎች ይበዛሉ። በተለይ በዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመን […]

Read More

የጤና ወግ የእለቱ መልእክት

March 15, 2020

መንግስት አላስፈላጊ ስብሰባዎችን ሰልፎችን፣የሃይማኖት ቦታዎችን እና ትምህርት ቤቶችን እንዲዘጋ እንጠይቅ! ማርች 15 2020 የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ተከትሎ አውሮፓና አሜረካ ትምህርት […]

Read More

የጤና ወግ የእለቱ መልክት ማርች 14 2020 ስለ ኮሮና ቫይረስ ስርጭት በተመለከተ

March 14, 2020

ትናንት ከኢትዮጲያ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር እንደተረዳነው የተረጋገጠ የመጀመሪያው የ COVID 19 ህመምተኛ በአዲስ አበባ ተገኝቷል።ከህመምትኛው ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያላቸውን ሰዎች […]

Read More

የጤና ወግ እለታዊ መልእክት ስለ ኮሮና ቫይረስ ስርጭት በተመለከተ

March 13, 2020

March 13 ,2020 መጋቢት 3 ቀን 2012 አ.ም. የአለም የጤና ድርጅት ባስተላለፈው ሰርኩላር መሰረት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በ109 ሀገራት (9 […]

Read More

EMSA Digital Library

online platform where you can find resources

Fellowship Opportunities

International Opportunities For Young Leaders

ከአእምሮ ጤና ጋር በተያያዘ ድንገተኛ እርዳታ ካስፈለግዎ

በነዚህ ቁጥሮች እርዳታ ያግኙ

Subscribe