የቲቢ ክትባት (ቢ.ሲ.ጂ.) ከኮቪድ19 በሽታ ይከላከላል?

የተሰሩ ጥናቶች እንደሚያሳዩን የቲቢ ክትባት የቲቢ ህመምን ለመከላከል ሰውነትን ከማዘጋጀት በተጨማሪ ሌሎች የመተንፈሻ አካላት ተላላፊ ህመሞች የመከላከል አቅምን በሁሉም እድሜ ባሉ ሰዎች ላይ (አረጋውያንን ጨምሮ) ከፍ ያደርጋል::

Read More

ኮቪድ19 እና ኤች.አይ.ቪ.(HIV)

ከሰሞነኛው የኮቪድ19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የኤች.አይ.ቪ ታካሚዎቻችን የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክረናል፡፡

Read More

የኮቪድ- 19 በሽታና የካንሰር ህክምና

ዶ/ር ዳዊት ወርቁ፣ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊሰት፣ የማህፀን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊሰት የኮቪድ -19 በሽታ ምንድን ነው ? እንደ አለም ጤና ድርጅት […]

Read More

አዲስ መረጃ (Update) ስለ የፊት ማስክ

የጤና ወግ ማንኛውም ሰው የፊት ማስክ እንዲለብስ ቢደረግ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር ትልቅ ሚና ይኖረዋል ብላ ታምናለች፡፡ ሁሉም ሰዎች ከቤታቸው ሲወጡ (በተለይም […]

Read More

ሞት፣ ለቅሶ እና ቀብር በኮቪድ19 ወቅት

ዶ/ር ብሩክ አለማየሁ (የውስጥ ደዌ ስፔሻሊሰት) መግቢያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ወረርሽ ከተነሳበት ጊዜ ጀምሮ በአለም ዙርያ በቫይረሱ ምክንያት ከ ስድሳ […]

Read More

የCOVID-19 ህመም በኢትዮጵያ የደም ባንክ አገልግሎት ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተጽእኖ

ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ ; የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት እና የህፃናት ተላላፊ በሽታዎች ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት  የአለም የጤና ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው በአንድ ሀገር […]

Read More