የ መ ህጎችን እንጠብቅ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ማህበራዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።  መቆየት በጣም አስፈላጊ ለሆነ እንቅስቃሴ በስተቀር በ ቤት ውስጥ በመቆየት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን […]

Read More

ክትባቶች ምን አስገኙልን? ህይወታችንን እንዴት እየለወጡ ነው?

በ ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ  ይህ ሳምንት አለምአቀፍ የክትባት ሳምንት በመባል ይከበራል፡፡ አጋጣሚውን በመጠቀም ክትባቶች ለጤናችን የሰጡትን ጥቅም እና ተያያዥ ጥያቄዎች […]

Read More

ሺሻ (ሁካ) እና የጤና እክሎቹ

በዶ/ር ኤርምያስ ካቻ (MD ) ሺሻ (ሁካ) በብዙ በተለያዩ ጣዕሞች ውስጥ የሚመጡ ልዩ የትንባሆ ድብልቅዎች ናቸው።  እነዚህ የትንባሆ ድብልቆች በከሰል አሳት […]

Read More

የትንሳኤ በአል ተከትሎ መንግስትና ህዝብ ከመቼውም በበለጠ በቅንጅትና በከፍተኛ ጥንቃቄ በአሉን እንዲያሳልፉ እንጠይቃለን።

ከ ጤና ወግ የኮሮና ቫይረስ ወደ ሃገራችን ከገባ ጀምሮ መንግስት፣ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ ህዝብና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ቫይረሱን ለመከላልከል የተለያዩ […]

Read More

የአካል ጉዳተኞችን ከኮቪድ19 (COVID19) እንዴት መከላከል ይቻላል?

በብዙ ሀገራት የCOVID19 መከላከያ እቅዶች የአካል ጉዳተኞችን ደህንነት የዘነጉ ናቸው፡፡ በዚህ አጭር ጽሁፍ የአካል ጉዳተኞች ሁኔታ ባገናዘበ መንገድ የCOVID19ን መስፋፋት እንዴት እንቀንስ የሚለውን እናያለን፡፡

Read More

የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቁ ቫይረሶችና መተላለፊያ መንገዶቻቸው

በ ዶ/ር ኤርምያስ ካቻ በWeil Cornell የሳንባና የፅኑ ሕክምና ፈሎው የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቁ ቫይረሶች በዋነኛነት በሶስት መንገዶች ይተላለፋሉ። የኋለኞቹ ሁለቱ በተለምዶ አየር ወለድ ተላላፊ (airborne) ይባላሉ። […]

Read More