በዚህ የጤና ወግ ዝግጅታችን ስለ ደም ማነስ እናወራለን። የደም ማነስ በሽታ የሚከሰተው በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ቀይ የደም ህዋሳት ቁጥር ሲያንስ ወይም በውስጣቸው የሚገኘው ሄሞግሎቢን የሚባለው ሞለኪውል መጠን ሲያንስ ነው። የደም ማነስ በምን ምክንያት ይፈጠራል ? የደም ማነስ ካለብን ምን ምልክቶች እናያለን? በላብራቶሪ የደም ምርምራ የደም ማነስ አለ ምንለው መቼ ነው ? የደም ማነስ እንዴት ይታከማል ? በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ማነስ እና ምክንያቶቹ ፣ የአይረን ይዘታቸው ከፍተኛ የሆኑ ምግቦች የትኞቹ ናቸው? እና ስለ ደም መለገስ አንስተን እንወያያለን። --- Listen Here Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
26 minከልክ ያለፈ ውፍረት (Obesity) ምን ማለት ነው? መቼ ነው ለጤና ጠንቅ መሆን የሚጀምረው ? ውፍረትን በተመለከተ በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉ የተዛቡ አመለካከቶች ፣ ከፍተኛ ውፍረትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ምንድናቸው? ውፍረትን ለመቀነስ የሚጠቅሙ ውጤታማ መንገዶች የትኞቹ ናቸው ? --- Listen Here Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
45 minትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ? በዚህ ፖድካስታችን ስለ ትምባሆ (ሲጋራ ) ማጨስ ጉዳቶች በሰፊው እንወያያለን ። የ ምናነሳቸው ሃሳቦች 📍 *የትንባሆ አይነቶች ምንድን ናቸው? አጠቃቀማቸውስ? 📍 * አንዱ ከሌላው በሚፈጥሩት ጉዳት ይለያያሉ ወይ? *📍 መደበኛ ሲጋራ ፣ ሺሻ ወይም ሁካ እና የ ኤለክትሮንክ ሲጋራ ያላቸውን ልዩነት እናያለን 📍*ሺሻ /ሁካህ ከ ተለመደው ሲጋራ በባሰ መልኩ እንዴት የጤና ችግር እንደሚያመጣ እንነጋገራለን 📍 *በ እርግዝና ጊዜ የሚያጨሱ ሴቶች ወይም ለሲጋራ ጭስ በተዘዋዋሪ የሚጋለጡ እናቶች በራሳቸው እና በሚወልዱት ልጅ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት አንስተን እንነጋገራለን 📍ከሁለተኛ እጅ የተጎዳኘ ጭስ መጋለጥ የሚፈጥራቸው የጤና ችግሮች ምንድን ናቸው? 📍አጫሾች ማጨስ ቢያቆሙ ምን የጤና ጥቅሞች ሊያገኙ ይችላሉ? 📍ከዚያ በኋላ ሲጋራ ማቆም ጥቅም የለውም የሚባልበት አድሜ አለ አንዴ? 📍ለአጫሾች ለምን ማቆም ይከብዳል? ለማቆም ምን ማረግ አለባቸው? Listen Here --- Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
47 minኮቪድ በሽታ እየተስፋፋ ከመምጣቱ አንፃር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሁሉንም ታማሚ በጤና ማዕከል መከታተል ላይቻል ይችላል። በኮቪድ የተያዘ ሰው አራሱን ቤት ውስጥ ማስታመም ቢኖርበት ወይም በኮቪድ የተያዘን ሰው ማስታመም ቢኖርብን ልናውቅ የሚገቡን የጥንቃቄ እርምጃዎች ምንድናቸው? በዚህ ፖድካስት 1 በሀገራችን ውስጥ አሁን ያለው የኮቪድ ሁኔታ አንዴት ነው? 2 ከአሜሪካ ተሞክሮ ምን አንማራለን 3 አራሳችንን ቤት ዉስጥ አግለን ስንከባከብ መከተል ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው? 4 ድንገተኛና አደገኛ ምልክቶቹ ምንድን ናቸው? 5 ቤተሰብ ስንከባከብ መከተል ያለብን ነገሮች ምንድን ናቸው? 6 ቀብርንስ በተመለከተ ምን አዲስ ነገር አለ? ምን አይነት መከላከያዎችን መከተል አለብን? 7 አካል ጉዳተኞች አንዴት የበለጠ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ? ምን ማድረግ ይገባናል? 8 አርጉዝ አናቶችን በተመለከተስ? ጡት ማትባትስ ? ሁሉንም አንስተን ተወያይተናል። --- Listen Here Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
52 minየጤና ወግ አዘጋጆች ዶ/ር ኤርምያስ ካቻ እና ዶ/ር ፍፁም ጥላሁን ስለ ኩላሊት ህመም ተወያይተዋል። የኩላሊት ስራ ምንድነው? አጣዳፊ የኩላሊት ህመም ምንድነው?ዘላቂ የሆነ የኩላሊት ህመም ምንድነው? በምን ምክንያት ይከሰታል? ምልክቶች ምንድናቸው? የኩላሊት ህመም እንዳይባባስ ምን ማድረግ እንችላለን? ኩላሊት አጠቃላይ መስራት ሲያቆም ምን አይነት አማራጭ ህክምናዎች አሉ? የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ከዳያሊስስ የተሻለ አማራጭ ነው የምንለው ለምንድነው? አንድ የኩላሊት ህመም ያለበት ሰው መቼ ነው ዳያሊሲስ ያስፈልገዋል የምንለው?/ --- Listen Here Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
36 minYetenaweg Invites Dr.Maji Hailemariam a mental health epidemiologist and assistant professor at Michigan State University and Dr.Azeb Asaminew a Psychiatrist and advisor to Minstry of Health Ethiopia #COVID19 task force on Menatl health and Psycho Social issues to discuss about Suicide. How to discuss about Suicide, who are at risk for suicide, how culture influences how we deal with suicide, what are particular risk posed by COVID19 in incidence of Suicide and how we can particularly help health care professionals in this difficult times. በዚህ ፕሮግራማችን የአእምሮ ጤና ባለሙያዎችን ጋብዘን ስለ አእምሮ ጤና ፣ ራስን ለመግደል ስለሚዳርጉ ምክንያቶች ፣እና ማን የበለጠ ተጋላጭ እንደሆነ እንወያያለን ። Listen Here --- Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
53 minRegular voluntary blood donations were not habitually seen in Ethiopia in pre-COVID19 times. With travel restrictions and social distancing measures, the Ethiopian blood bank service had faced depleted stores. Dr Brook and Dr Tinsae discuss how blood product shortages can be managed and what precautions to take in the current COVID19 outbreak and outline the huge benefits donors give with their voluntary acts. Listen Here --- Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
28 minWe Invited Dr.Tewodros Bekele (MD, MPH) Health Economist who has a rich experience in Health Care Policy and Financing and Dr. Belete Ayele (MD, PhD/Virologist at NIH) to discuss the current #COVID19Ethiopia strategies , what needs to be done in the short and long term to limit the damage from the spread of the disease. Dr. Tewodros brings his experience from other low and Middle income countries on lessons Ethiopia can learn in fighting COVID-19. He set out his 8 steps plan used in other countries. Also discussed why lockdown may not be a good option for Ethiopia , but working on Moderate social distancing with other steps excuted on a longer period can help curb the spread of disease and may give a cushion to economic fallout. የ ኮቪድ 19 የፖሊስ አማራጮችና ቀጣይ አርምጃዎች። ከዶክተር ቴዎድሮስ በቀለ የጤና ኢኮኖሚስት (MD, MPH ) እና ከዶክተር በለጠ (MD, Phd) በ አሜሪካ የጤና ምርምር ተቁዋም የ ቫይረሶች ተመራማሪ ጋር ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ላይ ተወያይተናል። 1. በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ፣ የወቅቱ ስርጭት መጠን ፣ የኢትዮጵያ ትንበያ ፣በመካሄድ ላይ ያለው የመንግስት ምላሽ 2 ቫይረሱ እንዴት እንደሚሰራጭ ማወቅ በተለይም አዳዲስ መረጃዎች እንዴት ፖሊሲ ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ 3 በኢትዮጵያ ለተከሰተው ወረርሽኝ ምላሽ ለመስጠት የህብረተሰባችን ፣ የወረዳ እና የሆስፒታል ደረጃዎች የጤና ስርዓታችንን ማደራጀት ያለበት እንዴት ነው? 4 መንግስት ፈጠራን በመፍጠር በአገልግሎት አሰጣጥ አዳዲስ አሰራሮችን በፍጥነት በማስተካከል ምን ያህል ደረጃ አያዋለ ነው ? 5 ሁሉን ነገሮች መዝጋት ? ለምን ? እና ለምን አይሆንም? ኢትዮጵያስ ይህን ማረግ ይኖርባታል? እና ሌሎችንም ነገሮች ተወያይተናል። እባካችሁ አዳምጡት። Listen Here --- Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
2 hrYetenaweg invites Dr.MaJi Hailemariam (PhD) who is an assistant professor at Michigan State university and is a mental health epidemiologist to discuss mental health issues in the #coronavirus pandemic, particularly #COVID19Ethiopia. We discuss individual and communal coping mechanisms during Isolation and #SocialDistancing. We also invited Dr.Brook Alemayehu, internist in Ethiopia to share us his experience managing #COVID19 in Ethiopia. We also highlighted, how health care workers are particularly affected and what measures we can take to alleviate the stress they are going through. We also discussed effective communication skills to create trust and avoid unnecessary fear. Listen Here --- Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
1 hr 7 minበዚህ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጊዜ Herd Immunity ከበሽታ ሊጠብቀን አይችልም። መኖሩንም ማወቅ አንችልም። የተነገሩንን የመከላከል እርምጃዎች እንከተል። Tweet Herd Immunity ማለት በአንድ ማህበረሰብ ያሉ ሰዎች ውስጥ ለ አንድ ተላላፊ በሽታ ምን ያህሉ በሽታውን የመከላከል አቅም አላቸው የሚለውን ነው የሚነግረን። ሰዎች ይሄን የመከላከል አቅም ወይ ታመው ከበሽታው ሲያገግሙ ያገኙታል ወይም በ ሕብረተሰብ ጤና የሚመረጠው ደግም ማህበረሰብ አቀፍ በሆነ የክትባት ዘመቻ ሁልኑም ወይም አብዛኛውን ሕብረተሰብ ማዳረስ ሲቻል ነው። Herd Effect የምንለው ደግሞ በ ማህበረሰብ ውስጥ ከፍ ያለ የ Herd Immunity በመኖሩ የ አንድ በሽታ ከ አንዱ ሰው ወደ ሌላ ሰው የመተላለፍ እድሉ ሲቀንስ ነው። ምን ያህሉ ሰው ለ አንድ በሽታ የመከላከል አቅም ሲኖረው ነው ይሄን Herd Effect የምናየው የሚለው የሚወሰነው በሽታው ምን ያህል ተላላፊ ነው በሚለው ነው። Listen Here --- Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
10 min