የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012)
በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ
( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ)
ክልል | የተቋሙ አይነት | የተቋሙ ስም | ተመላላሽ | ተኝቶ ህክምና | ሳይካትሪስት | ስልክ ቁጥር |
አዲስ አበባ | የመንግስት | ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል | X | X | X | |
ቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል | X | X | X | |||
ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል | X | X | X | |||
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል | X | X | X | |||
ዘውዲቱ ሆስፒታል | X | X | X | |||
ጦር ሃይሎች ሆስፒታል | X | X | X | |||
ፖሊስ ሆስፒታል | X | X | X | |||
ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል | X | X | X | |||
የካቲት 12 ሆስፒታል | X | X | X | |||
ራስ ደስታ ሆስፒታል | X | X | X | |||
ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል | X | X | X | |||
ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል | X | X | X | |||
አለርት ሆስፒታል | X | X | X | |||
የግል | ስጦታ የአእምሮ ህክምና ማዕከል | X | X | X | 011 8 35 29 29/ 09 47 40 65 11 | |
ለቤዛ የአእምሮ ህክምና ማዕከል | X | X | X | 011 3 69 06 31/ 011 3 69 27 74 | ||
አቢቹ የአእምሮ ህክምና ክሊኒክ | X | X | X | |||
ሪዳ የአዕምሮ ጤና ማማከር አገልግሎት | X | X | X | 0966137369 | ||
ሃሌሉያ ሆስፒታል ፟ | X | X | ||||
ተክለሃይማኖት አጠቃላይ ሆስፒታል | X | X | 011 1 56 11 14 | |||
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል | X | X | 09 47 10 10 10 | |||
የረር ሆስፒታል | X | 011 6 47 81 00 | ||||
ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል | X | X | ||||
ቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል | X | X | ||||
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል | X | X | 0913 30 81 51 | |||
አዲስ ህይወት ሆስፒታል | X | X | ||||
ላንድማርክ ሆስፒታል | X | X | ||||
ግሩም ሆስፒታል | X | |||||
ዘንባባ ጀነራል ሆስፒታል | X | |||||
ኤፍራታ መካከለኛ ክሊኒክ | X | |||||
ብርሃነ ሰላም ስፔሻሊቲ ክሊኒክ | X | |||||
ሰናይ ክሊኒክ | X | X | ||||
አብነት ክሊኒክ | X | X | ||||
የሁልሸት ክሊኒክ | X | X | ||||
ራፋ የአእምሮ ህክምና እና የሜዲካል ህክምና ክሊኒክ | X | X | ||||
ኦሮሚያ ክልል | የመንግስት | ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | |
ሻሸመኔ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | |||
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ (ሃይለማሪያም) | X | X | X | |||
አሰላ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል | X | X | X | |||
መቱ ካርል ሆስፒታል | X | |||||
ነቀምቴ ሪፈራል ሆስፒታል | X | |||||
አምቦ ሪፈራል ሆስፒታል | X | |||||
ጎባ ሆስፒታል | X | |||||
ወለንጭቲ ሆስፒታል | X | |||||
ፍቼ ሆስፒታል | X | |||||
ሻምቦ ሆስፒታል | X | |||||
ጊምቢ ሆስፒታል | X | |||||
ነጆ ሆስፒታል | X | |||||
የግል | አዳማ ሜልባ መካከለኛ ክሊኒክ | X | X | 0228 94 37 38 | ||
ቤተል አዳማ መካከለኛ ክሊኒክ | X | X | ||||
አዳማ አልፋ መካከለኛ ክሊኒክ | X | X | ||||
አማራ ክልል | የመንግስት | ፈለገህይወት ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | |
ጥበበ ግዮን ሆስፒታል | X | X | X | |||
ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | ||||
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪ/ሆስፒታል | X | X | X | |||
ደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | ||||
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል | X | X | ||||
ሞጣ ሆስፒታል | X | |||||
ደብረብርሃን ሆስፒታል | X | |||||
ደጀን ሆስፒታል | X | X | ||||
ፍኖተሰላም ጀነራል ሆስፒታል | X | X | ||||
እንጅባራ ሆስፒታል | X | X | ||||
ቡሬ ሆስፒታል | X | |||||
ሉማሜ ሆስፒታል | X | |||||
የጁቤ ሆስፒታል | X | |||||
የግል | ጋምቢ ሆስፒታል (ባህርዳር) | X | X | |||
ህይወት የአዕምሮ ጤና ማማከር አገልግሎት (ጎንደር) | X | X | 09 25 30 41 76 | |||
ሃሴት የአዕምሮ እና ስነልቦና ምክር አገልግሎት (ባህርዳር) | X | X | ||||
ትግራይ ክልል | የመንግስት | መቀሌ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | |
መቀሌ ጀነራል ሆስፒታል | X | |||||
አዲግራት አጠቃላይ ሆስፒታል | X | |||||
አክሱም አጠቃላይ ሆስፒታል | X | X | ||||
ደቡብ + ሲዳማ | የመንግስት | ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | ||
(ሲዳማ) | ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | ||
ወላይታ ሶዶ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | ||||
ይርጋለም ሪፈራል ሆስፒታል | X | |||||
ሆሳዕና ንግስት እሌኒ ሆስፒታል | X | |||||
ስልጤ ዞን ወራቤ ሆስፒታል | X | |||||
አርባምንጭ ሆስፒታል | X | |||||
ስልጤ ዞን ጉንችሬ ሆስፒታል | X | |||||
ቡታጅራ ሆስፒታል | X | |||||
ሃረሪ ክልል | የመንግስት | ሃረር ህይወት ፋና ሆስፒታል | X | X | ||
ሶማሌ ክልል | ጅግጅጋ ካራማራ ሆስፒታል | X | ||||
ድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር | ድሬዳዋ ሆስፒታል | X | X | X | ||
ጋምቤላ ክልል | ጋምቤላ ሆስፒታል | X | ||||
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል | አሶሳ ሆስፒታል | X | ||||
አፋር | ዱብቲ ሆስፒታል | X |
በአዲስ አበባ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች
የካ ክፍለከተማ
- ወረዳ 1 ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 8 ጨፌጤና ጣቢያ
- ኮተቤ ጤና ጣቢያ
- የካጤና ጣቢያ
- ወረዳ 12ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 10ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 13ጤና ጣቢያ
- አባዶጤና ጣቢያ
ኮልፌ ክፍለ ከተማ
- ኮልፌጤና ጣቢያ
- ወረዳ 5ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 3ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 9ጤና ጣቢያ
ጉለሌ ክፍለ ከተማ
- ሽሮ ሜዳጤና ጣቢያ
- አዲሱ ገበያጤና ጣቢያ
ቦሌ ክፍለ ከተማ
- ቡልቡላጤና ጣቢያ
- ጎሮጤና ጣቢያ
- ወረዳ 17ጤና ጣቢያ
ልደታ ክፍለ ከተማ
- ተክለሃይማኖትጤና ጣቢያ
- በለጥሻቸውጤና ጣቢያ
- ህዳሴጤና ጣቢያ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
- ካዛንቺስ ጤና ጣቢያ
- ህይወትጤና ጣቢያ
አራዳ ክፍለ ከተማ
- አራዳጤና ጣቢያ
- ጃንሜዳጤና ጣቢያ
- ሰሜን አራዳጤና ጣቢያ
- አፍንጮ በርጤና ጣቢያ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
- ሰርጢ ጤና ጣቢያ
- ገላን ጤና ጣቢያ
- ቃሊቲ ጤና ጣቢያ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ
- ወራዳ 9 ኳስ ሜዳ ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 4 ጤና ጣቢያ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ
- ወረዳ 2 ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 6 ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ