ተጨማሪ ጽሁፎች

የ መ ህጎችን እንጠብቅ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ማህበራዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።  መቆየት በጣም አስፈላጊ ለሆነ እንቅስቃሴ በስተቀር በ ቤት ውስጥ በመቆየት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ማህበራዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።  የራስዎንም ሆነ የሌሎችን ሕይወት ከበሽታ ይከላከሉ ። መራራቅ  ወደውጭ በሚወጡበት ማንኛውም አጋጣሚ አካላዊ ርቀትዎን ጠብቀው መቆየት እራስዎንም ሆነ ሌሎችን ከኮሮና ቫይርስ መከላከል ይችላሉ። መሸፈን  ወደውጭ በሚወጡበት ማንኛውም አጋጣሚ ሁልግዜም የፊት መሸፈኛ […]

የትንሳኤ በአል ተከትሎ መንግስትና ህዝብ ከመቼውም በበለጠ በቅንጅትና በከፍተኛ ጥንቃቄ በአሉን እንዲያሳልፉ እንጠይቃለን።

ከ ጤና ወግ የኮሮና ቫይረስ ወደ ሃገራችን ከገባ ጀምሮ መንግስት፣ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ ህዝብና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ቫይረሱን ለመከላልከል የተለያዩ እቅዶች አውጥተው በመተግበር ላይ ይገኛሉ። እስካሁንም ሊበረታቱ የሚገባቸው በጎ እርምጃዎች እየተከናወኑ ነው። በጥቂቱ ለመግለጽ ያህል  የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ያወጣው ከውጭ ሃገር የሚገቡ መንገደኞች ላይ እየተተገበረ ያለው የ14 ቀን የለይቶ ማቆያ ውሳኔ (quarantine measure) ቫይረሱ እንዳይስፋፋ […]

የአካል ጉዳተኞችን ከኮቪድ19 (COVID19) እንዴት መከላከል ይቻላል?

በብዙ ሀገራት የCOVID19 መከላከያ እቅዶች የአካል ጉዳተኞችን ደህንነት የዘነጉ ናቸው፡፡ በዚህ አጭር ጽሁፍ የአካል ጉዳተኞች ሁኔታ ባገናዘበ መንገድ የCOVID19ን መስፋፋት እንዴት እንቀንስ የሚለውን እናያለን፡፡

የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቁ ቫይረሶችና መተላለፊያ መንገዶቻቸው

በ ዶ/ር ኤርምያስ ካቻ በWeil Cornell የሳንባና የፅኑ ሕክምና ፈሎው የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቁ ቫይረሶች በዋነኛነት በሶስት መንገዶች ይተላለፋሉ። የኋለኞቹ ሁለቱ በተለምዶ አየር ወለድ ተላላፊ (airborne) ይባላሉ። ● በንክኪ የሚተላለፉ (Contact transmission) ● በጠብታ የሚተላለፉ (Droplet transmission) ● በረቂቅ ብናኝ የሚተላለፉ (Aerosol transmission) የተለያዩ ቫይረሶች አንደ ቫይረሱ ባህርይ፣ የአካባቢ ሙቀት፣ የስዎች ተጠጋግቶ መኖርና በመሳሰሉት ሌሎች ምክንያቶች የተለያየ አይነት መተላለፊያ መንገድ ይኖራቸዋል። ለምሳሌ አዴኖቫይረስና ኢንተሮቫይረስ የተባሉት መሸፈኛቸው ቅባት የሌላቸው  ቫይረሶች ለረጅም ሰዓት አንዳንዴም ለቀናት ግዑዝ ነገሮች ላይ ተጣብቀው ይቆያሉ። በተቃራኒው መሸፈኛቸው ቅባት ያላቸው ለምሳሌ እንደ እንፍሉዬንዛ ያሉ ቫይረሶች […]

ኮቪድ19 እና ኤች.አይ.ቪ.(HIV)

ከሰሞነኛው የኮቪድ19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የኤች.አይ.ቪ ታካሚዎቻችን የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክረናል፡፡

የኮቪድ- 19 በሽታና የካንሰር ህክምና

ዶ/ር ዳዊት ወርቁ፣ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊሰት፣ የማህፀን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊሰት የኮቪድ -19 በሽታ ምንድን ነው ? እንደ አለም ጤና ድርጅት መሰረት ኮቪድ -19 የሚባለው በሽታ በ SARS-COV-2 (ኮሮና ቫይረስ) የሚከሰት ነው፡፡ የኮሮና ቫይረስ ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል፡፡ አንድ ግለሰብ በቫይረሱ ከተያዘ በኃላ እስከ 14 ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ  ምልክት ሊያሳይ/ልታሳይ ይችላል/ትችላለች፡፡ በአማካኝ  ሲታይ ከ 4-5 […]

አዲስ መረጃ (Update) ስለ የፊት ማስክ

የጤና ወግ ማንኛውም ሰው የፊት ማስክ እንዲለብስ ቢደረግ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር ትልቅ ሚና ይኖረዋል ብላ ታምናለች፡፡ ሁሉም ሰዎች ከቤታቸው ሲወጡ (በተለይም አካላዊ ርቀትን መጠበቅ በማይችሉበት ቦታ ላይ) የፊት ማስክ እንዲጠቀሙ ትመክራለች፡፡ ከዚህ በፊት የጤና ወግ ባወጣችው ፅሁፍ የፊት ማሰክን በተመለከተ የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን ማስተላለፋችን ይታወሳል፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የተለያዩ አካላት (CDC, WHO) ከኮቪድ19 ጋር በተያያዘ […]

ሞት፣ ለቅሶ እና ቀብር በኮቪድ19 ወቅት

ዶ/ር ብሩክ አለማየሁ (የውስጥ ደዌ ስፔሻሊሰት) መግቢያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ወረርሽ ከተነሳበት ጊዜ ጀምሮ በአለም ዙርያ በቫይረሱ ምክንያት ከ ስድሳ ሺ (60,000) በላይ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ እስካሁን ባለን መረጃ በቫይረሱ ምክንያት የሞተ ሰው በሀገራችን ባይኖርም በአህጉራችን አፍሪካ ከ280 በላይ ሰዎች ሞተዋል፡፡ ከዚህም የተነሳ በጤና ባለሙያዎችም ዘንድ ሆነ በማህበረሰቡ ውስጥ በኮቪድ ምክንያት የሚከሰትን ሞት በተመለከተና ከዚህም […]

የCOVID-19 ህመም በኢትዮጵያ የደም ባንክ አገልግሎት ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተጽእኖ

ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ ; የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት እና የህፃናት ተላላፊ በሽታዎች ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት  የአለም የጤና ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው በአንድ ሀገር ከሚኖሩ ከ 1000 ነዋሪዎች ውስጥ ሲሰላ: ከፍተኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት (high income countries) ባመት 32.6 የደም ዩኒቶች ከአማካይ ከፍ ያለ ገቢ ባላቸው ሀገራት (upper middle income countries) ባመት 15.1 የደም ዩኒቶች  ከአማካይ ዝቅ ያለ ገቢ […]

እርግዝና እና ኮቪድ 19

በ ዶ/ር ማህሌት አለማየሁ (MD) በእርግዝናሽ ወቅት በሃገራችን ውስጥ ኮቪድ 19 መገኘቱ አሳስቦሽ ይሆናል። አዎን ያለንበት ወቅት ቀላል አይደለም ነገር ግን  እባክሽ ከተገቢው በላይ እራስሽን አታስጨንቂ ፥ ዋናው ነገር  ጥንቃቄዎችን ሁሉ ማድረግ ነው ። ብዙ ጥያቄዎችም ሊኖሩሽ ይችላሉ ። እኔ እርጉዝ ሰለሆንኩ ለኮቪድ  19 የበለጠ ተጋላጭ እሆን ወይ ?  ኮቪድ  19 ቢይዘኝ ወደ ጽንስ ይተላለፍ […]