የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012) በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ ( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ) ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X ቅዱስ አማኑኤል […]
Read MoreWritten by ሲ/ር መቅደላዊት ወርቁ (ነርስ፣ በዳግማዊ ምኒልክ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የኤምፒኤች ጤና አገልግሎት አስተዳደር የ2ኛ ዓመት ተማሪ፣እና የ4ኛ ዓመት የኢኮኖሚክስ ተማሪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ) Sr. Mekdelawit Worku,BSC Nurse, 2nd year MPH in Health Service Management student at Menelik II Medical and Health Science College, and 4th year Economics […]
Written by ዶ/ር ሀሰነት ሬድዋን ሁሴን በጦር ሃይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ሆስፒታል ጠቅላላ ሃኪም Reviewed by ዶ/ር ኤደን ወርቃለማው(Psychiatrist) አምፌታሚን አላግባብ መጠቀም በግለሰብ አካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነት,ማህበራዊ ግንኙነቶች እና አጠቃላይ ደህንነት ላይ ከባድ መዘዝ ሊያስከትል ይችላል. እ.ኤ.አ. በ 2022 በአሜሪካ በተደረገው ብሔራዊ የመድኃኒት አጠቃቀም እና ጤና ዳሰሳ (NSDUH) መሠረት ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በሐኪም የታዘዙትን አምፌታሚን […]
በዶ/ር ተስፋዬ ብርሃኑ(ጠቅላላ ሐኪም- ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መምህር) Reviewed/Approved by: Alemayehu Woldeyes,MD,MSc(Consultant ophthalmologist) መግቢያ ግላኮማ ለዓለማችን ዓይነ ስውርነት ከዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀጥሎ መንስኤ ሲሆን ሊቀለበስ/ሊስተካከል ለማይችል ዓይነ ስውርነት ደግሞ ግንባር ቀደም ምክንያት ነው። እ.አ.አ በ2021 ዓ.ም በተጠኑ ጥናቶች መሠረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 253 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የማየት እክል ያለባቸው ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ […]
Written by – Mahtot Leykun Sisay (Optometrist) Reviewed/Approved by: Alemayehu Woldeyes,MD,MSc(Consultant ophthalmologist) Myopia: A Silent and Growing Epidemic በርቀት የማየት ችግር ፡ ጸጥ ያለ እና እያደገ የመጣ ወረርሽኝ 👉 ከርቀት የማየት ችግር / Myopia /Shortsightedness/ ምንድን ነው ? ከሩቅ የማየት ችግር የምንለው ቅርብ ያሉ ነገሮችን በጥሩ ሁኔታ ማየት መቻል ነገር ግን […]
ሲ/ር መቅደላዊት ወርቁ (ነርስ፣ በዳግማዊ ምኒልክ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የኤምፒኤች ጤና አገልግሎት አስተዳደር የ2ኛ ዓመት ተማሪ፣እና የ4ኛ ዓመት የኢኮኖሚክስ ተማሪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ) Sr. Mekdelawit Worku, BSC Nurse, 2nd year MPH in Health Service Management student at Menelik II Medical and Health Science College, and 4th year Economics student […]
Written by- PINEAL ABEBE MITIKU (C-Ⅱ) Reviewed by – ዶ/ር ቅድስት ገ/ፃዲቅ (የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊስት ሃኪም) የጉርምስና ዕድሜ ልጆች በአካላዊ እና ስነልቦናዊ ዑደት ወደ ወጣትነት የሚያድጉበት ጊዜ ነው። ሴቶች የጉርምስና እድሜ የሚጀምሩት በአማካኝ በ11አመት ሲሆን፣ ወንዶች ደግሞ በ12 አመት ነው። የጉርምስና ለውጦች ቁመት መጨመር፣ የሰውነት ስብጥር መለወጥ እና የመራቢያ አቅምን ማጎልበትን ያካትታሉ። ለሴቶች የጉርምስና […]
Written by- PINEAL ABEBE MITIKU(C-2) Reviewed by Dr. Wuhib Zenebe ክትባት ጠቃሚ እና ወጪ ቆጣቢ ከሆኑ የበሽታ መከላከያ ዘዴዎች አንዱ ነዉ ። ውጤታማ እና ደህንነታቸው በተጠበቁ ክትባት ግኝቶች ምክንያት የሰው ፈንጣጣ በሽታ ከዚህ ዓለም ማጥፋት ተችሏል። ክትባት በአንድ የተወሰነ በሽታ ላይ የበሽታ መከላከያዎችን የማነሳሳት ሂደት ነው:: የክትባት ንጥረ ነገሮች የተገደሉ ወይም የተዳከሙ የቫይረስ ፣ […]
በዶ/ር ተስፋዬ ብርሃኑ(ጠቅላላ ሐኪም- ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መምህር) Reviewed by- Dr. Lemma Zewde, Internal Medicine መግቢያ ጉበት ትልቁ የሰውነት ክፍል ሲሆን ከ1-1.5 ኪግ ይመዝናል። ጉበት በጅማቶችና አያያዥ ሕዋሳት አማካይነት በጨጓራ፣ አንጀት፣ ድልሺ፣ እና ትላልቅ ደም ሥሮች ተከቦ በቀኝ የላይኛው ሆድ ክፍል ውስጥ ከታችኞቹ የጎድን አጥንቶቻችን ሥር ይገኛል። 1/4ኛው ከልብ የሚረጨው ደም ለጉበት […]
Dr. Nuhamin Weinaferahu. Medical intern at Myungsung medical College. Reviewer: Dr. Nafkot Girum ( Assistant professor of Dermatovenereology) ሰውነታችን በሽታን በሚከላከልበት ሂደት ላይ ሳለ ጤናማ ሕዋሶችን ሊያጠቃ ይችላል:: ከእነዢህም ጤናማ ሕዋሶችን ውስጥ ሜላኖሳይት የሚባለውን ለቆዳ, ለፀጉር እና ለዐይን ቀለም የሚያመርቱ አካል ሲያጠቃ “ለምፅ” የሚባለውን በሽታ ያስከትላል:: ለምፅ በቤተሰብ ውስጥ ተመሳሳይ የሕክምና ታሪክ ባላቸው ወይም […]
Written by Dr. Samrawit Wondwossen (Medical intern at Myungsung Medical College) Reviewer: Dr. Nafkot Girum (Assistant professor of Dermatovenereology) የሥጋ ደዌ ምንድን ነው? የሥጋ ደዌ በሽታ “ማይኮባክቲሪየም ሌፕራ” በተባለ ባክቴሪያ የሚመጣ ኢንፌክሽን ነው :: በሽታው ነርቮችን፣ ቆዳን፣እና አይንን ሊጎዳ ይችላል :: ይህ በሽታ የተጎዱ አካባቢዎችን “የመነካት፣ ሙቀት እና ቅዝቃዜ የመለየት እና የህመም” ስሜት እንዳይሰማቸው […]