የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012) በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ ( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ) ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X ቅዱስ አማኑኤል […]
Read Moreበዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ እና በዶ/ር መሀመድ በድሩ የልብ ህመም ሳይኖር በተፈጥሮ ሁኔታ እርግዝና በልብ አሠራር ላይ ምን ተፅእኖ ያስከትላል? በነፍሰጡርነት ወቅት በተፈጥሮ ሁኔታ በደም ሥር የሚዘዋወረው የደም መጠን እስከ ሃምሳ ፐርሰንት የሚጨምር ሲሆን ይህም ለውጥ በልብ አሠራር ላይ ከፍተኛ ጫና ይፈጥራል በመሆኑም በእርግዝና ወቅት የሚከሰተውን ከፍተኛ የልብ አሠራር ጫና ለመቋቋም ልባችን ጤነኛ መሆን […]
በዶ/ር ሔለን ብርሃኔ (ጠቅላላ ሀኪም, ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የወሊድ እና ስነ-ተዋልዶ ህክምና ማዕከል) አርትኦት እና እርማት – በ ዶ/ር ምስክር አንበርብር (Gynecologist/Obstetrician) መካንነት ምንድንነው? በህክምና አለም መካን መሆን የሚገለጸው፤ለመዉለድ ያቀዱ አንድ ወንድ እና ከ35 ዓመት በታች ያለች ሴት ከአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ ያለምንም የወሊድ መከላከያ በቂ የሆነ የግብረ ስጋ ግንኙነት በማድረግ ለማርገዝ ሳይችሉ […]
በረድኤት ወልደሩፋኤል (በቅድስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ህክምና ኮሌጅ ኢንተርን) አርትኦት እና እርማት – በ ዶ/ር ምስክር አንበርብር (Gynecologist/Obstetrician) የቤተሰብ እቅድ ምንድን ነው? የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እንደሚገልጸው የቤተሰብ እቅድ ግለሰቦችና ጥንዶች የሚፈለጉትን የልጆች ቁጥር እንዲሁም የሚወልዱበትን ጊዜ ለመወሰን የሚያስችል መንገድ ነው ። ይህን ማድረግ የሚቻለው የወሊድ መከላከያ ዘዴዎችን በመጠቀምና መካንነትን በማከም ነው። የወሊድ […]
Barreeffama kan barreesse- Abinet Tesfaye (University Of Gondar-Clinical Year 2) Barreeffama kan hiikame- Anan Asefa (2nd Year Clinical studnet at Jimma University) Barreeffama gamaaggamame- Dr.Hundaol Shiferaw (MD, Assistant Professor of Internal medicine at Madda Walabu University, Gobba Referal Hospital) Dhiibban dhiigaa maali? Dhiigni onnee irraa ka’ee gara qaamatti kan tamsa’u dhiibbaa ujummoo dhiigaa irratti […]
በዶክተር ሜሮን ሀሰን የህፃናት ህክምና እስፔሻሊስት By Dr. Meiron Hassen, MD Pediatrics and child health specialist በተፈጥሮ አጀብ ከሚያሰኙ ሂደቶች ውስጥ የሰው ልጅ ከልጅ ወደ አዋቂነት የሚሸጋገርበት ሂደት ነው። አስቡት እስኪ ባንድ ወቅት ቴዲ አፍሮ እንኳን ገጥሞ ሊዘፍንልን “ጉጉ ጋጋ” ሲል እናቱ ተፍነክንካ ነበር፣ ደራርቱ ቱሉ እንዲህ ሮጣ ወርቅ በወርቅ ልታደርገን ቆማ እንድትሄድ […]
በዶክተር ቤተልሄም ተስፋስላሴ(ጠቅላላ ሀኪም) By Dr.Bethlehem Tesfaselassie General Practitioner Reviewed by Dr Gelila Sintayehu, Internist ኮሌራ(Cholera) ምንድን ነው? ኮሌራ ቪብሪዮ ኮሌራ በሚባል መርዛማ ባክቴሪያ የሚመጣ የአንጀት ኢንፌክሽን ሲሆን አጣዳፊ ተቅማጥ ያስከትላል። በአለም ዙሪያ ከ1.3 እስከ 4 ሚሊዮን የሚገመቱ ሰዎች በየአመቱ በኮሌራ ይያዛሉ ። ከ21,000 እስከ 143,000 የሚደርሱ ሰዎች ደግሞ በዚህ በሽታ ይሞታሉ። […]
ጥበብ የቋንቋ እና ቃላት ውስንነትን በማለፍ የማይዳሰሱትን የሰው ልጅ እይታዎች ለሌሎች በማስተላለፍ ለረዥም ጊዜ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት ቆይቷል። ከታሪክ ምስክርነት እንደምንረዳው የስነ-ጥበብ እና የሕክምና ቅርኝት ለጤናው ዘርፍ ላቅ ያለ አዎንታዊ ተጽዕኖ አሳድሯል። የጥበብ እና የህክምና ግንኙነት እንዴት ይተነተናል? በጥበብ የታገዘ ህክምና ህመምተኞች ዘና እንዲሉ፣ ጭንቀትን እንዲቀንሱ እና ለፈውስ እንዲበረታቱ፤ በተጨማሪም ሥር የሰደደ ህመምን፣ […]
በረድኤት ወልደሩፋኤል(በቅ/ጳ/ሚ/ሜ/ኮ የ5ኛ አመት ተማሪ) By Rediet Wolderufael, C2 (5th year) medical student, SPHMMC Approved by: Dr. Misikir Anberbir (Gynecologist/Obstetrician) የወር አበባ ጊዜ ህመም (Dysmenorrhea) ማለት ከየወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ህመም ሲሆን፤ በብዛት የሆድ ቁርጠት እና የወገብ (የታችኛው ጀርባ) ህመም ስሜት አለው። በአንዳንዶች ላይ የታፋ ህመም ፣ ተቅማጥ፣ የማቅለሽለሽ ስሜት፣ ማስመለስ፣ ራስ […]
በዶክተር ገመቺስ አብዲሳ ቡርካ (የውስጥ ደዌ ህክምና ሬዚደንት) By Dr. Gemechis Abdissa Burka, first year internal medicine resident at Adama Medical College Reviewed by Dr. Mahlet Mitiku Desalegn Final year Resident at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College ብዙ ሰዎች በሃገራችን ዓይናቸው ቢጫ በሚሆን ጊዜ “የወፍ በሽታ” ወይም “ወፌ ያዘኝ” ይላሉ። የወፍ በሽታ በሌሊት […]
በዶክተር ቤተልሄም ተስፋስላሴ(ጠቅላላ ሀኪም) By Dr.Bethlehem Tesfaselassie General Practitioner Reviewed and Approved by Dr.Misikr Anberbir (Gynecologist/Obstetrician) ማረጥ (Menopause) ምንድን ነው? ማረጥ ከእድሜ መጨመር ጋር ተያይዞ የሚመጣ ተፈጥሯዊ ሂደት ሲሆን ፤ ሴቶች የወር አበባ ማየት የሚያቆሙበት ጊዜ ነው። አንዲት ሴት አረጠች የሚባለው ለ 12 ወራት ወይም ለአንድ አመት እና ከዚያ በላይ የወር አበባ ሳታይ […]