የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012) በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ ( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ) ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X ቅዱስ አማኑኤል […]
Read MoreBy: Befekadu Molalegn Abebe(GP) ፍቃዱ ሞላልኝ (ጠቅላላ ሀኪም) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) አሁን አሁን በመንገድ ላይ ስንሄድ በሚኒባስ ውስጥ የኩላሊት ታማሚዎች ተኝተው ሁለቱም ኩላሊቶቻቸው መስራት አቁመው ፤ በሳምንት 2-3ጊዜ የኩላሊት እጥበት እየተደረገላቸው እንደሆነና ለዘላቂ መፍትሄ የውጪ ሀገር ህክምና እንደሚያስፈልግ እየተገለፀ የገንዘብ እርዳታ መጠየቁን ከለመድነው ሰነባብተናል። ነገር […]
By Yafet Abebe, 5th year medical student at myungsung medical collegeC2 ያፌት አበበ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ5ኛ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ ማለት ኩላሊቶች ሲጎዱ እና ደምን በሚፈለገው መጠን ማጣራት የማይችሉበት ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት ይችላል። […]
By Jochebed Kinfemichael Suga, 4th year medical student at Myungsung Medical College ጆኬቤድ ክንፈሚካኤል ሱጋ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) በደንብ ያልታከመ የስኳር ህመም ከሚያመጣቸዉ ችግሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛዉ የኩላሊት በሽታ ነዉ፡፡ ከስኳር ጋር ተያይዞ የሚመጣ የኩላሊት በሽታ የኩላሊት የማጣራት አቅምን በማዳከም […]
By: Befekadu Molalegn Abebe(GP) ፍቃዱ ሞላልኝ (ጠቅላላ ሀኪም) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) የሰውነታችን ኩላሊቶች ሥራ ሲያቆሙና መጨረሻ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ካሉት የህክምና አማራጮች አንዱ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ነው። የኩላሊት ንቅለ ተከላው በሕይወት ካለ የቅርብ ዘመድ ወይም ጓደኛ ለታማሚው ሊሰጥ ይችላል። ባደጉ አገራት ሕይወታቸው ካለፈ ሰዎችም የኩላሊት ንቅለ ተከላ […]
By: Fisseha Mulugeta(C2 student at Myungsung Medical College) ፍስሃ ሙሉጌታ(ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) ኩላሊት እና የኩላሊት ድክመት ምንድነው? ኩላሊቶቻችን በሰዉነታችን ውስጥ የሚመረቱ ጎጂ እና መርዛማ ምርቶችን ያስወግዳሉ። በተጨማሪም ውሃ ፣ ፈሳሾች ፣ ማዕድናት ፣ ኬሚካሎች እና ኤሌክትሮላይቶችን(እንደ ሶዲየም ፖታስየም ወዘተ)መጠን ሚዛን በመጠበቅ […]
By: Dr. Nahom Megerssa (GP at Armed Forces Comprehensive Specialized Hospital) ዶክተር ናሆም መገርሳ ( አጠቃላይ ሀኪም) Reviewed/Approved by: Dr.Lemma Zewde (Editor at Yetena Weg/ Internist) የቶንሲል ህመምና የልብ በሽታ የጉሮሮ ህመምን ከሚያስከትሉ ምክንያቶች መካከል በተለያዩ ተዋህስያን ኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጡ እንደ ቶንሲል ህመም ያሉ በሽታዎች ዋነኞቹ ሲሆኑ አለርጂ፣ የጉሮሮ መድረቅ፣ በጣም ሙቅ የሆኑ ምግቦች […]
የህፃናት ዓይነት አንድ የስኳር ህመም| Type 1 Diabetes in Children Written by Dr. Melika Bedru (GP) Reviewed by Dr. Wuhib Zenebe “ዶ/ር ምን ምን ባደርግ የስኳር ህመሜ ሊጠፋልኝ ይችላል?” የ12 ዓመት ታካሚዬ የጠየቀኝ ጥያቄ ነበር። በሽታው ከታወቀለት እና ህክምና ከጀመረ 2 ዓመት የሚሆነው ይህ ታካሚዬ አንድ ነገር እንዳስተውል አደረገኝ። ስለ ህመሙ በቂ ግንዛቤ እንደሌለው ቤተሰቦቹም […]
Written by በእምነት የሻው ሳልህ (በቅ/ጳ/ሚ/ሜ/ኮ የ5ኛ አመት ተማሪ) Bemnet Yeshaw Saleh, 5th year medical student at St Paul hospital millennium medical college. Reviewed by Dr. Wuhib Zenebe የጡት ማጥባት ጥቅሞች የመጀመሪያ ሳምንት ላይ… እንኳን ደስ አለሽ! አሁን ልጅሽን ፈጣሪ ረድቶሽ በሰላም ተገላግለሻል፡፡ ከዚህ በኋላ ለሚኖረው የጡት ማጥባት ቆይታሽም እጅግ ጠቃሚዎቹ ጊዜያት እነዚህ የመጀመሪያ ቀናቶች […]
ሔቨን ምክሩ በሪሁን(የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የ5ተኛ ዓመት የሕክምና ተማሪ) Heaven Mekeru Berihun, 5th year medical student at St.Paul hospital millennium medical college Approved by Dr. Lemma Zewdu የሳንባ ምች ምንድነው? የሳንባ ምች በሳንባ ውስጥ የሚገኙትን የአየር ከረጢቶች በፈሳሽ ወይም መግል እንዲሞሉ የሚያደርግ የሳንባ ኢንፌክሽን ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ወደ ደም ፍሰት […]
የቅድመ ወሊድ ዘረመል ምርመራ ምንድን ነዉ? (What is prenatal genetic testing?) ጆኬቤድ ክንፈሚካኤል ሱጋ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Jochebed kinfemichael Suga, 4th year medical student at myungsung medical college Approved by: Dr. Misikir Anberbir (Gynecologist/Obstetrician) እያንዳንዱ የሰዉነታችን አካል እንዴት እንደሚሰራ ለእያንዳንዱ ህዋሳቶቻችን መመሪያን የያዘ አካል ጂን እንለዋለን፡፡ በሰዉነታችን ዉስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ጂኖች ይገኛሉ፡፡ […]