ተጨማሪ ጽሁፎች

ኦሚክሮን ፡ የኮቪድ 19 ሌላኛው ገፅታ

 በዶ/ር ነህሚያ አንዳርጋቸው (በሚሌኒየም የኮቪድ ህክምና ማዕከል ጠቅላላ ሀኪም) የኮቪድ 19 ወረርሺኝ የአለም ህዝብን ያሸበረበትን የፈረንጆቹ 2020 እና 2021 አልፎ በአሁኑ ሰአት ከሞላ ጎደል የተለመደ ‘አስደንጋጭ’ ዜና ለመሆን በቅቷል። በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ውስጥ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችም ለወረርሺኙ የሚሰጡት ትኩረት እና ክብደት እየለዘበ ይገኛል። በተቃራኒው የዓለም የጤና ድርጅት እንዲሁም የጤና ሚንስትሮች ወረርሺኙ አሁንም አሳሳቢ መሆኑን ለማስረጽ […]

እርግዝና እና የልብ ጤና

በዶ/ር ትዕግስት ስለሺ (የውስጥ ደዌ እስፔሻሊስት እና የልብ ሰብ ስፔሻሊት ፌሎው) በእርግዝና እና በወሊድ ወቅት ለህመም እና ብሎም ለህልፈተ ህይወት ከሚያጋልጡ ዋነኛ ምክንያቶች ውስጥ ከልብ ጋር የተያያዙ ህመሞች ተጠቃሽ ናቸው ፡፡ በአለም በአመት ወደ 300,000 የሚጠጉ እናቶች በእርግዝና እና በወሊድ ተያያዥ ምክንያቶች ህይወታቸውን ያጣሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 75 በመቶ ያህሉ ከሰሀራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ […]

Write, Educate and Win Prizes – Article Writing Competition

Write, Educate and Win Prizes – Article Writing Competition Opening on November 1st 2021 Send your articles to articles@yetenaweg.com or yetenaweg@gmail.com Organized by: YETENA WEG & EMSA     Send your articles to articles@yetenaweg.com or  yetenaweg@gmail.com

የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች

             የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012) በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ ( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ)     ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X ቅዱስ አማኑኤል […]