ክቡር ስጦታ

December 22, 2021

ክቡር ስጦታ በዶ/ር ነህሚያ አንዳርጋቸው (ጠቅላላ ሀኪም)   ‘እገሌ እኮ ደም ተሰጠው’ ሲባል መቼስ ሰምተው ያውቃሉ። ይህ ግን ምን ማለት […]

Read More

የመመረዝ መንስኤዎችና የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ

October 25, 2021

ማንኛውም ወደ ሰውነታችን ገብቶ ጉዳት፣ ህመም ወይም ሞት ሊያስከትል የሚችል ንጥረ ነገር መርዝ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። መመረዝ የምንለው ባዕድ ንጥረ ነገር (መርዝ) ወደ ሰውነታችን ውስጥ በተለያየ መልኩ ገብቶ ጤንነታችንን ሲያውከዉና ለጉዳት ሲያጋልጠው ነው። አንድ ሰው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሊመረዝ ይችላል። መርዝ በአፍ፣ በቆዳ፣ በትንፋሽ፣ በአይን፣ በመርፌ (በደም ስር፣ በጡንቻ፣ በስብ ስር) ወደ ሰውነታችን ሊገባ ይችላል።

Read More

አዲሱ የወባ ህመም መከላከያ ክትባት እና ይዞት የመጣው ተስፋ

October 9, 2021

በዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ (የህፃናት ህክምና እስፔሻሊስትና የተላላፊ በሽታዎች ሰብ–እስፔሻሊስት) በአለም ዙርያ በአመት ከ220 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ ህመም ይጠቃሉ፡፡ ህመሙ […]

Read More

የኮቪድ 19 አዲሱ ገፅታ

September 28, 2021

የኮቪድ 19  አዲሱ ገፅታ በዶ/ር ነህሚያ አንዳርጋቸው (በሚሌኒየም የኮቪድ ህክምና ማዕከል ጠቅላላ ሀኪም)   ኮቪድ 19 ወይም በህክምና መጠሪያው SARS-COV […]

Read More

Mentorship Program

May 11, 2021

Yetena Weg Mentorship Yetena Weg Mentorship program is a virtual platform where medical students and other health care professionals communicate […]

Read More

ጥቂት መረጃዎች ስለ COVID19 ክትባቶች

December 20, 2020

ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ (ዲሴምበር 19, 2020 ላይ በምናውቀው ተመስርቶ)  ክትባቶቹ እንዴት ነው የሚሰሩት  የ BioNTech/Pfizer ክትባት የ RNA ክትባት ሲሆን […]

Read More

EMSA Digital Library

online platform where you can find resources

Fellowship Opportunities

International Opportunities For Young Leaders

ከአእምሮ ጤና ጋር በተያያዘ ድንገተኛ እርዳታ ካስፈለግዎ

በነዚህ ቁጥሮች እርዳታ ያግኙ

Subscribe