በዶ/ር ኤደን በላይ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ስፔሻላይዜሽን ሬዚደንት) ማንኛውም ታካሚ የቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልገው በሃኪሙ ከተነገረው […]
Read Moreበብዙ ሀገራት የCOVID19 መከላከያ እቅዶች የአካል ጉዳተኞችን ደህንነት የዘነጉ ናቸው፡፡ በዚህ አጭር ጽሁፍ የአካል ጉዳተኞች ሁኔታ ባገናዘበ መንገድ የCOVID19ን መስፋፋት እንዴት እንቀንስ የሚለውን እናያለን፡፡
በ ዶ/ር ኤርምያስ ካቻ በWeil Cornell የሳንባና የፅኑ ሕክምና ፈሎው የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቁ ቫይረሶች በዋነኛነት በሶስት መንገዶች ይተላለፋሉ። የኋለኞቹ ሁለቱ በተለምዶ አየር ወለድ ተላላፊ (airborne) ይባላሉ። […]
የተሰሩ ጥናቶች እንደሚያሳዩን የቲቢ ክትባት የቲቢ ህመምን ለመከላከል ሰውነትን ከማዘጋጀት በተጨማሪ ሌሎች የመተንፈሻ አካላት ተላላፊ ህመሞች የመከላከል አቅምን በሁሉም እድሜ ባሉ ሰዎች ላይ (አረጋውያንን ጨምሮ) ከፍ ያደርጋል::
ከሰሞነኛው የኮቪድ19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የኤች.አይ.ቪ ታካሚዎቻችን የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክረናል፡፡
ዶ/ር ዳዊት ወርቁ፣ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊሰት፣ የማህፀን ካንሰር ሰብ-ስፔሻሊሰት የኮቪድ -19 በሽታ ምንድን ነው ? እንደ አለም ጤና ድርጅት […]
የጤና ወግ ማንኛውም ሰው የፊት ማስክ እንዲለብስ ቢደረግ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር ትልቅ ሚና ይኖረዋል ብላ ታምናለች፡፡ ሁሉም ሰዎች ከቤታቸው ሲወጡ (በተለይም […]