በዶ/ር ኤደን በላይ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ስፔሻላይዜሽን ሬዝደንት) አንድ ታካሚ የተሳካ ቀዶ ህክምና ካከናወነ በኃላ የሚደረግ የህክምና […]
Read Moreበዶ/ር ኤደን በላይ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ስፔሻላይዜሽን ሬዚደንት) ማንኛውም ታካሚ የቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልገው በሃኪሙ ከተነገረው […]
Read Moreማንኛውም ወደ ሰውነታችን ገብቶ ጉዳት፣ ህመም ወይም ሞት ሊያስከትል የሚችል ንጥረ ነገር መርዝ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። መመረዝ የምንለው ባዕድ ንጥረ ነገር (መርዝ) ወደ ሰውነታችን ውስጥ በተለያየ መልኩ ገብቶ ጤንነታችንን ሲያውከዉና ለጉዳት ሲያጋልጠው ነው። አንድ ሰው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሊመረዝ ይችላል። መርዝ በአፍ፣ በቆዳ፣ በትንፋሽ፣ በአይን፣ በመርፌ (በደም ስር፣ በጡንቻ፣ በስብ ስር) ወደ ሰውነታችን ሊገባ ይችላል።
Read Moreበዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ (የህፃናት ህክምና እስፔሻሊስትና የተላላፊ በሽታዎች ሰብ–እስፔሻሊስት) በአለም ዙርያ በአመት ከ220 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ ህመም ይጠቃሉ፡፡ ህመሙ […]
Read More