የኮቪድ 19 አዲሱ ገፅታ በዶ/ር ነህሚያ አንዳርጋቸው (በሚሌኒየም የኮቪድ ህክምና ማዕከል ጠቅላላ ሀኪም) ኮቪድ 19 ወይም በህክምና መጠሪያው SARS-COV […]
Read Moreበዶ/ር አብዮት ያረጋል (በጥቁር አንበሳ ሆ/ል የውስጥ ደዌ እስፔሻላይዜሽን ሲኒየር ሬዝደንት)
ሪህ በመገጣጠሚያዎቻችን ላይ ከሚከሰቱና ከፍተኛ ህመም ሊያመጡ ከሚችሉ በሽታዎች በዋነኝነት የሚጠቀስ ሲሆን መንስኤውም የዩሪክ አሲድ (uric acid) ቅንጣጢቶች በአንጓዎቻችን ውስጥ ከመጠን በላይ መከማቸት ነው። ዩሪክ አሲድ ከተለያዩ ምግብና መጠጦቻችን የሚፈጠር ተረፈ ምርት ሲሆን ሰውነታችን በሽንት በኩል በአግባቡ ሊያስወግደው ካልቻለ በደማችን ውስጥ በመጠራቀም ለሪህ ህመም ሊያጋልጥ ይችላል። ከሪህ በተጨማሪም ክምችቱ የኩላሊት ጠጠሮችን ሊፈጥር ይችላል።
Read MoreYetena Weg Mentorship Yetena Weg Mentorship program is a virtual platform where medical students and other health care professionals communicate […]
Read Moreዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ (ዲሴምበር 19, 2020 ላይ በምናውቀው ተመስርቶ) ክትባቶቹ እንዴት ነው የሚሰሩት የ BioNTech/Pfizer ክትባት የ RNA ክትባት ሲሆን […]
Read Moreየጤና ወግ የህክምና ተማሪዎች ለ ህብረተሰቡ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የመፃፍ ባህላቸውን እንዲያዳብሩ እና ከሌሎች የዘርፉ ባለሙያዎች ልምድ እንዲጋሩ በማሰብ ከ […]
Read Moreዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ የመጀመርያ የኮቪድ19 ህመም ከተከሰተ በኋላ ድጋሚ ልንያዝ እንደምንችል በቂ ማስረጃዎችን እያገኘን ነው፡፡ የመጀመርያውን ህመም ያገገሙ ሰዎች ለምን […]
Read More