YetenaWegLogo

ስለ ጨጓራ በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች። ቆይታ ከ ዶ/ር ኤርምያስ ጋር።

የጨጓራ ህመም አይነቶች ምንድናቸው ? ምን ያህል ሰው በዚህ ህመም ያያዛል? ለበሽታው የሚያጋልጡ ምክንያቶች ምንድናቸው? የህመም ምልክቶቹ ምንድናቸው? ምርመራው ምን ይመስላል? ህክምናውስ ምን ይመስላል? በራሳችን ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች ምን ይመስላሉ? እነዚህን እና ሌሎች ጠቃሚ ጥያቄዎች ላይ እንወያያለን።

Read More

ተጨማሪ ጽሁፎች