YetenaWegLogo

ስለ አዲሱ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? What you need to know about the new Coronavirus #COVID19 ?

Feb 15, 2020

አዲሱ የኮሮና ቫይረስ (በአዲስ የሳይንስ ስሙ COVID-19) ፣ ከየት መጣ ?/ምን ምልክት አለው ?/ በብዛት በህመሙ የሚጠቁት ማናቸው ? በቫይረሱ ሲያዙ ለፀና ህመም ከዛም ባለፈ ለሞት የሚጋለጡት የትኞቹ ህሙማን ናቸው? በሽታው እንዳይዘን ምን ማድረግ አለብን ? በረራ ማቋረጥ የበሽታውን መስፋፋት ይገታዋል? ስለ እነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ይህን የጤና ወጋችንን ተከታተሉን። ሌላ ጥያቄ ካላችሁ በተለያዩ የማህበራዊ ድረ ገፆቻችን ጥያቄይችሁን ላኩልን ፣ የቻልነውን ያህል በሚቀጥለው ወጋችን ለመመለስ እንሞክራለን ።

Listen Here
---

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Recent Posts