YetenaWegLogo

በኮቪድ የተያዘ ሰው አራሱን ቤት ውስጥ ማስታመም ቢኖርበት ወይም በኮቪድ የተያዘን ሰው ማስታመም ቢኖርብን ልናውቅ የሚገቡን የጥንቃቄ እርምጃዎች ምንድናቸው?

Jun 19, 2020

ኮቪድ በሽታ እየተስፋፋ ከመምጣቱ አንፃር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሁሉንም ታማሚ በጤና ማዕከል መከታተል ላይቻል ይችላል። በኮቪድ የተያዘ ሰው አራሱን ቤት ውስጥ ማስታመም ቢኖርበት ወይም በኮቪድ የተያዘን ሰው ማስታመም ቢኖርብን ልናውቅ የሚገቡን የጥንቃቄ እርምጃዎች ምንድናቸው? በዚህ ፖድካስት 1 በሀገራችን ውስጥ አሁን ያለው የኮቪድ ሁኔታ አንዴት ነው? 2 ከአሜሪካ ተሞክሮ ምን አንማራለን 3 አራሳችንን ቤት ዉስጥ አግለን ስንከባከብ መከተል ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው? 4 ድንገተኛና አደገኛ ምልክቶቹ ምንድን ናቸው? 5 ቤተሰብ ስንከባከብ መከተል ያለብን ነገሮች ምንድን ናቸው? 6 ቀብርንስ በተመለከተ ምን አዲስ ነገር አለ? ምን አይነት መከላከያዎችን መከተል አለብን? 7 አካል ጉዳተኞች አንዴት የበለጠ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ? ምን ማድረግ ይገባናል? 8 አርጉዝ አናቶችን በተመለከተስ? ጡት ማትባትስ ? ሁሉንም አንስተን ተወያይተናል። —

Listen Here

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message

Recent Posts