የስትሮክ በሽታ ምንድነው? እንዴት ይታከማል?/እንዴትስ መከላከል ይቻላል?
Sep 25, 2020
በዚህ ብፖድካስታችን የምናነሳቸው ነገሮች • ስትሮክ ምንድን ነው? • ለስትሮክ ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ነገሮች ምንድናቸዉ? • በስትሮክ የተያዙ ሰዎች ሊያሳያቸዉ የሚችሉ ምልክቶች ምንድናቸዉ? • አንድ ሰው ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማወቅ ይችላል? • አንድ ሰዉ ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል? • ስትሮክ እንዴት ሊታከም ይችላል? • ስትሮክ ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ መከላከል ይችላል? • ከስትሮክ ቡሃላ ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶች ምንድናቸዉ? • የስትሮክ የመልሶ ማቋቋም (Stroke Rehab) • ከስትሮክ በኋላ ሙሉ በሙሉ የማገገም እድሎች በምን ይወሰናሉ? • በሌላ ስትሮክ በድጋሚ ላለመያዝ ምን ማድረግ አለብኝ? --- Listen Here Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
