
የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች
Aug 10, 2021

የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012)
በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ
( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ)
| ክልል | የተቋሙ አይነት | የተቋሙ ስም | ተመላላሽ | ተኝቶ ህክምና | ሳይካትሪስት | ስልክ ቁጥር |
| አዲስ አበባ | የመንግስት | ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል | X | X | X | |
| ቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ዘውዲቱ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ጦር ሃይሎች ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ፖሊስ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| የካቲት 12 ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ራስ ደስታ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| አለርት ሆስፒታል | X | X | X | |||
| የግል | ስጦታ የአእምሮ ህክምና ማዕከል | X | X | X | 011 8 35 29 29/ 09 47 40 65 11 | |
| ለቤዛ የአእምሮ ህክምና ማዕከል | X | X | X | 011 3 69 06 31/ 011 3 69 27 74 | ||
| አቢቹ የአእምሮ ህክምና ክሊኒክ | X | X | X | |||
| ሪዳ የአዕምሮ ጤና ማማከር አገልግሎት | X | X | X | 0966137369 | ||
| ሃሌሉያ ሆስፒታል ፟ | X | X | ||||
| ተክለሃይማኖት አጠቃላይ ሆስፒታል | X | X | 011 1 56 11 14 | |||
| አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል | X | X | 09 47 10 10 10 | |||
| የረር ሆስፒታል | X | 011 6 47 81 00 | ||||
| ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል | X | X | ||||
| ቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል | X | X | ||||
| ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል | X | X | 0913 30 81 51 | |||
| አዲስ ህይወት ሆስፒታል | X | X | ||||
| ላንድማርክ ሆስፒታል | X | X | ||||
| ግሩም ሆስፒታል | X | |||||
| ዘንባባ ጀነራል ሆስፒታል | X | |||||
| ኤፍራታ መካከለኛ ክሊኒክ | X | |||||
| ብርሃነ ሰላም ስፔሻሊቲ ክሊኒክ | X | |||||
| ሰናይ ክሊኒክ | X | X | ||||
| አብነት ክሊኒክ | X | X | ||||
| የሁልሸት ክሊኒክ | X | X | ||||
| ራፋ የአእምሮ ህክምና እና የሜዲካል ህክምና ክሊኒክ | X | X | ||||
| ኦሮሚያ ክልል | የመንግስት | ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | |
| ሻሸመኔ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | |||
| አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ (ሃይለማሪያም) | X | X | X | |||
| አሰላ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል | X | X | X | |||
| መቱ ካርል ሆስፒታል | X | |||||
| ነቀምቴ ሪፈራል ሆስፒታል | X | |||||
| አምቦ ሪፈራል ሆስፒታል | X | |||||
| ጎባ ሆስፒታል | X | |||||
| ወለንጭቲ ሆስፒታል | X | |||||
| ፍቼ ሆስፒታል | X | |||||
| ሻምቦ ሆስፒታል | X | |||||
| ጊምቢ ሆስፒታል | X | |||||
| ነጆ ሆስፒታል | X | |||||
| የግል | አዳማ ሜልባ መካከለኛ ክሊኒክ | X | X | 0228 94 37 38 | ||
| ቤተል አዳማ መካከለኛ ክሊኒክ | X | X | ||||
| አዳማ አልፋ መካከለኛ ክሊኒክ | X | X | ||||
| አማራ ክልል | የመንግስት | ፈለገህይወት ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | |
| ጥበበ ግዮን ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | ||||
| ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪ/ሆስፒታል | X | X | X | |||
| ደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | ||||
| ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል | X | X | ||||
| ሞጣ ሆስፒታል | X | |||||
| ደብረብርሃን ሆስፒታል | X | |||||
| ደጀን ሆስፒታል | X | X | ||||
| ፍኖተሰላም ጀነራል ሆስፒታል | X | X | ||||
| እንጅባራ ሆስፒታል | X | X | ||||
| ቡሬ ሆስፒታል | X | |||||
| ሉማሜ ሆስፒታል | X | |||||
| የጁቤ ሆስፒታል | X | |||||
| የግል | ጋምቢ ሆስፒታል (ባህርዳር) | X | X | |||
| ህይወት የአዕምሮ ጤና ማማከር አገልግሎት (ጎንደር) | X | X | 09 25 30 41 76 | |||
| ሃሴት የአዕምሮ እና ስነልቦና ምክር አገልግሎት (ባህርዳር) | X | X | ||||
| ትግራይ ክልል | የመንግስት | መቀሌ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | |
| መቀሌ ጀነራል ሆስፒታል | X | |||||
| አዲግራት አጠቃላይ ሆስፒታል | X | |||||
| አክሱም አጠቃላይ ሆስፒታል | X | X | ||||
| ደቡብ + ሲዳማ | የመንግስት | ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | ||
| (ሲዳማ) | ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | X | ||
| ወላይታ ሶዶ ሪፈራል ሆስፒታል | X | X | ||||
| ይርጋለም ሪፈራል ሆስፒታል | X | |||||
| ሆሳዕና ንግስት እሌኒ ሆስፒታል | X | |||||
| ስልጤ ዞን ወራቤ ሆስፒታል | X | |||||
| አርባምንጭ ሆስፒታል | X | |||||
| ስልጤ ዞን ጉንችሬ ሆስፒታል | X | |||||
| ቡታጅራ ሆስፒታል | X | |||||
| ሃረሪ ክልል | የመንግስት | ሃረር ህይወት ፋና ሆስፒታል | X | X | ||
| ሶማሌ ክልል | ጅግጅጋ ካራማራ ሆስፒታል | X | ||||
| ድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር | ድሬዳዋ ሆስፒታል | X | X | X | ||
| ጋምቤላ ክልል | ጋምቤላ ሆስፒታል | X | ||||
| ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል | አሶሳ ሆስፒታል | X | ||||
| አፋር | ዱብቲ ሆስፒታል | X |
በአዲስ አበባ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች
የካ ክፍለከተማ
- ወረዳ 1 ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 8 ጨፌጤና ጣቢያ
- ኮተቤ ጤና ጣቢያ
- የካጤና ጣቢያ
- ወረዳ 12ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 10ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 13ጤና ጣቢያ
- አባዶጤና ጣቢያ
ኮልፌ ክፍለ ከተማ
- ኮልፌጤና ጣቢያ
- ወረዳ 5ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 3ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 9ጤና ጣቢያ
ጉለሌ ክፍለ ከተማ
- ሽሮ ሜዳጤና ጣቢያ
- አዲሱ ገበያጤና ጣቢያ
ቦሌ ክፍለ ከተማ
- ቡልቡላጤና ጣቢያ
- ጎሮጤና ጣቢያ
- ወረዳ 17ጤና ጣቢያ
ልደታ ክፍለ ከተማ
- ተክለሃይማኖትጤና ጣቢያ
- በለጥሻቸውጤና ጣቢያ
- ህዳሴጤና ጣቢያ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
- ካዛንቺስ ጤና ጣቢያ
- ህይወትጤና ጣቢያ
አራዳ ክፍለ ከተማ
- አራዳጤና ጣቢያ
- ጃንሜዳጤና ጣቢያ
- ሰሜን አራዳጤና ጣቢያ
- አፍንጮ በርጤና ጣቢያ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
- ሰርጢ ጤና ጣቢያ
- ገላን ጤና ጣቢያ
- ቃሊቲ ጤና ጣቢያ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ
- ወራዳ 9 ኳስ ሜዳ ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 4 ጤና ጣቢያ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ
- ወረዳ 2 ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 6 ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ
- ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ
