የደም ማነስ በሽታ ምንድነው ?
Sep 02, 2020
በዚህ የጤና ወግ ዝግጅታችን ስለ ደም ማነስ እናወራለን። የደም ማነስ በሽታ የሚከሰተው በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ቀይ የደም ህዋሳት ቁጥር ሲያንስ ወይም በውስጣቸው የሚገኘው ሄሞግሎቢን የሚባለው ሞለኪውል መጠን ሲያንስ ነው። የደም ማነስ በምን ምክንያት ይፈጠራል ? የደም ማነስ ካለብን ምን ምልክቶች እናያለን? በላብራቶሪ የደም ምርምራ የደም ማነስ አለ ምንለው መቼ ነው ? የደም ማነስ እንዴት ይታከማል ? በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ማነስ እና ምክንያቶቹ ፣ የአይረን ይዘታቸው ከፍተኛ የሆኑ ምግቦች የትኞቹ ናቸው? እና ስለ ደም መለገስ አንስተን እንወያያለን። --- Listen Here Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
