ጫት በጤናችን ላይ ምን ተፅዕኖ አለው? በኢትዮጲይ እና በአከባቢው ሀገራት የተሰሩ ጥናቶችን እንመለከታለን።
Nov 02, 2020
ምን ያህል ሰው ጫት ይጠቀማል? በጫት ውስጥ ያለው ኬሚካል ምንድነው? ሁሉም ጫት አንድ አይነት ነው? በጤናችን ላይ የሚያመጣው ጉዳት ምንድነው? ጫትን ለጥናት የሚጠቀሙ ሰዎች ውጤታማ ናቸው? በእርግዝና ግዜ ጫትን የሚጠቀሙ ሰዎች በፅንሱ ላይ ምን አይነት ጉዳት ያደርሳሉ? በማህበረሰብ ጤና ጫት እንዴት ይታያል? እና ሌሎችንም ነገሮች እንወያያለን ።
—
—
Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
