By: Fisseha Mulugeta(C2 student at Myungsung Medical College) ፍስሃ ሙሉጌታ(ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) ኩላሊት እና የኩላሊት ድክመት ምንድነው? ኩላሊቶቻችን በሰዉነታችን ውስጥ የሚመረቱ ጎጂ እና መርዛማ ምርቶችን ያስወግዳሉ። በተጨማሪም ውሃ ፣ ፈሳሾች ፣ ማዕድናት ፣ ኬሚካሎች እና ኤሌክትሮላይቶችን(እንደ ሶዲየም ፖታስየም ወዘተ)መጠን ሚዛን በመጠበቅ […]
Read Moreአመታዊ የጤና ምርመራ በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እና ለአንድ በሽታ የመጋለጥ እድላቸውን አስቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል የምርመራ ዘዴ ነው። እድሜ እና ፃታን መሠረት አድርገው በየአመቱ እና ከዛም በላይ ሊደረጉ የሚገቡ የምርመራ አይነቶች አሉ። እነዚህን ምርመራዎች መረዳት እና መቼ መመርመር እንዳለቦት ማወቅ ጤናማ ሆነው እንዲቆዩ ያግዝዎታል። እንደ ካንሰር እና አንዳንድ በቅድመ ጥንቃቄ ልንከላከላቸው የምንችላቸውን […]
Written by: Robel Habtamu Ababiya M.D, General Practitioner, Lecturer Reviewed by: Fitsum T. Hailemariam M.D, Assistant Professor of Medicine, Division of Nephrology, Hypertension and Transplantation በኢትዮጵያ የኩላሊት ህመም ከፍተኛ የጤና ተግዳሮት ሲሆን ብዙ ግለሰቦችን ያጠቃል። በተጨማሪም የጤና ስርዓቱ ላይ ከባድ ሸክም እየፈጠረ ነው። በመጨረሻ ደረጃ የኩላሊት በሽታ ለሚሰቃዩ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ በጣም ውጤታማ የሕክምና አማራጭ […]
Draft prepared by: Eyoel Ameha Sebsibe (C2 medical student) Reviewed and edited by: Dr. Seyfe Bekele Tilahun (Assistant Professor of Urology at Addis Ababa University, College of Health Sciences, Department of Surgery, urology Division) የኩላሊት ጠጠር በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ህመም ነው፡፡ በትክክል ካልተያዘና በጊዜ ህክምና ካልተደረገለት፡ ከባድ ህመም እና ውስብስብ ችግሮችን […]
Prepared by: Eyoel Ameha Sebsibe (C2 medical student) Reviewed and edited by: Dr. Seyfe Bekele Tilahun (Assistant Professor of Urology at Addis Ababa University, College of Health Sciences, Department of Surgery, urology Division) የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ህመም ነው፡፡ በትክክል ካልተያዘና በጊዜ ህክምና ካልተደረገለት፡ ከባድ ህመም እና […]
በዶ/ር ስምዖን ፍትሐአምላክ- በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ እጩ ሐኪም አርትኦት እና እርማት- በዶ/ር ሃብታሙ ሞላ Public Health Specialist ከመጠን ያለፈ ውፍረት ምንድን ነው? ከመጠን በላይ ክብደት ወይም ከመጠን በላይ መወፈር ጋር ተያይዞ የሚከሰት ህመም እና ሞት በሂፖክራተስ ዘመን ከ 2500 ዓመታት በፊት ጀምሮ በህክምና ባለሙያዎች ይታወቃል:: ይህ ችግር ከመጠን በላይ የሆነ የሰውነት ስብ […]
አሜሲያስ ዘውዴ (በአ.አ.ዩ ህ/ጤ/ሳ/ኮ የ5ኛ አመት የህክምና ተማሪ) Amesiyas Zewude, 5th year medical student at Addis Ababa University, College of Health Science. Reviewed/Approved by: Dr. Gelila Sintayehu(Internist) ሀንግ ኦቨር (ያደረ ስካር) አልኮል መጠጥን አብዝተው ከጠጡ በኋላ ባለው ጊዜ በሰውነታችን ስርአት ውስጥ የሚታዩ ለውጦች ምልክት ነው:: ቀደም ብለው የተሰሩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አብዝተው አልኮል ከሚጠጡ ሰዎች […]
By: Befekadu Molalegn Abebe(GP) ፍቃዱ ሞላልኝ (ጠቅላላ ሀኪም) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) አሁን አሁን በመንገድ ላይ ስንሄድ በሚኒባስ ውስጥ የኩላሊት ታማሚዎች ተኝተው ሁለቱም ኩላሊቶቻቸው መስራት አቁመው ፤ በሳምንት 2-3ጊዜ የኩላሊት እጥበት እየተደረገላቸው እንደሆነና ለዘላቂ መፍትሄ የውጪ ሀገር ህክምና እንደሚያስፈልግ እየተገለፀ የገንዘብ እርዳታ መጠየቁን ከለመድነው ሰነባብተናል። ነገር […]
By Yafet Abebe, 5th year medical student at myungsung medical collegeC2 ያፌት አበበ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ5ኛ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ ማለት ኩላሊቶች ሲጎዱ እና ደምን በሚፈለገው መጠን ማጣራት የማይችሉበት ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት ይችላል። […]
By Jochebed Kinfemichael Suga, 4th year medical student at Myungsung Medical College ጆኬቤድ ክንፈሚካኤል ሱጋ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) በደንብ ያልታከመ የስኳር ህመም ከሚያመጣቸዉ ችግሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛዉ የኩላሊት በሽታ ነዉ፡፡ ከስኳር ጋር ተያይዞ የሚመጣ የኩላሊት በሽታ የኩላሊት የማጣራት አቅምን በማዳከም […]
By: Befekadu Molalegn Abebe(GP) ፍቃዱ ሞላልኝ (ጠቅላላ ሀኪም) Reviewed/Approved by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist) የሰውነታችን ኩላሊቶች ሥራ ሲያቆሙና መጨረሻ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ካሉት የህክምና አማራጮች አንዱ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ነው። የኩላሊት ንቅለ ተከላው በሕይወት ካለ የቅርብ ዘመድ ወይም ጓደኛ ለታማሚው ሊሰጥ ይችላል። ባደጉ አገራት ሕይወታቸው ካለፈ ሰዎችም የኩላሊት ንቅለ ተከላ […]