ተጨማሪ ጽሁፎች

አመታዊ የጤና ምርመራ

አመታዊ የጤና ምርመራ በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እና ለአንድ በሽታ የመጋለጥ እድላቸውን አስቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል የምርመራ ዘዴ ነው። እድሜ እና ፃታን መሠረት አድርገው በየአመቱ እና ከዛም በላይ ሊደረጉ የሚገቡ የምርመራ አይነቶች አሉ። እነዚህን ምርመራዎች መረዳት እና መቼ መመርመር እንዳለቦት ማወቅ ጤናማ ሆነው እንዲቆዩ ያግዝዎታል። እንደ ካንሰር እና አንዳንድ በቅድመ ጥንቃቄ ልንከላከላቸው የምንችላቸውን […]

የስኳር ህመም

Written by ሲ/ር መቅደላዊት ወርቁ (ነርስ፣ በዳግማዊ ምኒልክ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የኤምፒኤች ጤና አገልግሎት አስተዳደር የ2ኛ ዓመት ተማሪ፣እና የ4ኛ ዓመት የኢኮኖሚክስ ተማሪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ) Sr. Mekdelawit Worku,BSC Nurse, 2nd year MPH in Health Service Management student at Menelik II Medical and Health Science College, and 4th year Economics […]

ከመጠን ያለፈ ውፍረት

በዶ/ር ስምዖን ፍትሐአምላክ- በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ እጩ ሐኪም አርትኦት  እና እርማት- በዶ/ር ሃብታሙ ሞላ Public Health Specialist ከመጠን ያለፈ ውፍረት ምንድን ነው? ከመጠን በላይ ክብደት ወይም ከመጠን በላይ መወፈር ጋር ተያይዞ የሚከሰት ህመም እና ሞት በሂፖክራተስ ዘመን ከ 2500 ዓመታት በፊት ጀምሮ በህክምና ባለሙያዎች ይታወቃል:: ይህ ችግር ከመጠን በላይ የሆነ የሰውነት ስብ […]

ዓመታዊ የጤና ምርመራ

በዶክተር ቤተልሄም ተስፋስላሴ(ጠቅላላ ሀኪም)   [table id=2 /]

ከስኳር ጋር ተያይዞ የሚመጣ የኩላሊት በሽታ

By Jochebed Kinfemichael Suga, 4th year medical student at Myungsung Medical College ጆኬቤድ ክንፈሚካኤል ሱጋ (ሚዩንግሱንግ ህክምና ኮሌጅ የ፬ አመት ተማሪ) Reviewed/Approved  by: Dr. Fitsum Tilahun (Editor at Yetena Weg/ Nephrologist)   በደንብ ያልታከመ የስኳር ህመም ከሚያመጣቸዉ ችግሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛዉ የኩላሊት በሽታ ነዉ፡፡ ከስኳር ጋር ተያይዞ የሚመጣ የኩላሊት በሽታ የኩላሊት የማጣራት አቅምን በማዳከም […]

የህፃናት ዓይነት አንድ የስኳር ህመም

የህፃናት ዓይነት አንድ የስኳር ህመም| Type 1 Diabetes in Children Written by Dr. Melika Bedru (GP) Reviewed by Dr. Wuhib Zenebe “ዶ/ር ምን ምን ባደርግ የስኳር ህመሜ ሊጠፋልኝ ይችላል?”  የ12 ዓመት ታካሚዬ የጠየቀኝ ጥያቄ ነበር። በሽታው ከታወቀለት እና ህክምና ከጀመረ 2 ዓመት የሚሆነው ይህ ታካሚዬ አንድ ነገር እንዳስተውል አደረገኝ። ስለ ህመሙ በቂ ግንዛቤ እንደሌለው ቤተሰቦቹም […]

የስኳር በሽታ

(በሰብለወንጌል አባተ በቅዱስ ጳውሎስ ሆ/ሚ/ሜ/ኮ የህክምና ተማሪ-C1) ይህ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው፡፡ በበዓል ወይም በሌላ አጋጣሚ ከጓደኞቻችን፣ ከቤተሰቦቻችን፣ ከዘመዶቻችን፣ ከጎረቤቶቻችን ወይም ከስራ ባልደረቦቻችን ጋር ተሰብስበን ባለንበት ድፎ ዳቦ (በተለይ የስንዴ) የማይመገብ አንድ ሰው አለ፡፡ ይህ ሰው ለምን እንደማይመገብ ስንጠይቀው የሚሰጠን የተለመደች መልስ “ስኳር አለችብኝ አይደል? ለዚያ ነው” የሚል ነው፡፡ በዚህ ምላሽ የማንረካ ብዙዎቻችን ግለሰቡን “ግድ የለህም […]

በስኳር ህመም ምክንያት የሚመጣ የእግር ቁስለት

በ ዶ/ር ኤልሮኢ አሹሮ (ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ እጩ ሀኪም /intern) ይህ ችግር  ሊያሳስበን የሚገባ  ነው?? በእኔ የስራ ልምድ internship ከጀመርኩ ሶስት ወር ባይሞላኝም ከሶስት የሚበልጡ የስኳር ታካሚዎች በእግር ላይ ስጋ የሚሞትበት ቁስል (gangrene) መጥተው እጣፈንታቸው መቆረጥ ሆኖ ታዝቤያለሁ። የስኳር በሽታ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች  ውስጥ የሚመደብ በሰውነታችን ውስጥ ያለው የስኳር(glucose) መጠን ከሚፈለገው በላይ ሲጨምር የሚፈጠር በሽታ […]

የስኳር ህመምና የእግር ቁስለት (Diabetic Foot Ulcer)

  በዶ/ር ኤዶም ገ/መድህን (በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል  የውስጥ ደዌ ህክምና እስፔሻላይዜሽን ሲኒየር ሬዚደንት)      በአሁኑ ወቅት በአለማችን ላይ ወደ 500 ሚሊዮን የሚጠጉ የስኳር ህመም ታማሚዎች ይገኛሉ፡፡ የስኳር ህመም ለረዥም አመታት ያለ በቂ ቁጥጥር በሚቆይበት ወቅት በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የጎንዮሽ ጉዳቶችን ያመጣል፡፡ ከነዚህም መካከል  በእግር ላይ የሚደርስ ቁስለት እና መበስበስ (Gangrene) በዋነኛነት ይጠቀሳሉ፡፡ ይህ […]

የስኳር ህመምና የእግር ቁስለት (Diabetic Foot Ulcer)

በዶ/ር ኤዶም ገ/መድህን (በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል  የውስጥ ደዌ ህክምና እስፔሻላይዜሽን ሲኒየር ሬዚደንት) በአሁኑ ወቅት በአለማችን ላይ ወደ 500 ሚሊዮን የሚጠጉ የስኳር ህመም ታማሚዎች ይገኛሉ፡፡ የስኳር ህመም ለረዥም አመታት ያለ በቂ ቁጥጥር በሚቆይበት ወቅት በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የጎንዮሽ ጉዳቶችን ያመጣል፡፡ ከነዚህም መካከል  በእግር ላይ የሚደርስ ቁስለት እና መበስበስ (Gangrene) በዋነኛነት ይጠቀሳሉ፡፡ ይህ ህመም በአፋጣኝ ህክምና […]