ተጨማሪ ጽሁፎች

አመታዊ የጤና ምርመራ

አመታዊ የጤና ምርመራ በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እና ለአንድ በሽታ የመጋለጥ እድላቸውን አስቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል የምርመራ ዘዴ ነው። እድሜ እና ፃታን መሠረት አድርገው በየአመቱ እና ከዛም በላይ ሊደረጉ የሚገቡ የምርመራ አይነቶች አሉ። እነዚህን ምርመራዎች መረዳት እና መቼ መመርመር እንዳለቦት ማወቅ ጤናማ ሆነው እንዲቆዩ ያግዝዎታል። እንደ ካንሰር እና አንዳንድ በቅድመ ጥንቃቄ ልንከላከላቸው የምንችላቸውን […]

Dhiibbaa dhiigaa

Barreeffama kan barreesse- Abinet Tesfaye (University Of Gondar-Clinical Year 2) Barreeffama kan hiikame- Anan Asefa (2nd Year Clinical studnet at Jimma University) Barreeffama gamaaggamame- Dr.Hundaol Shiferaw (MD, Assistant Professor of Internal medicine at Madda Walabu University, Gobba Referal Hospital)   Dhiibban dhiigaa maali? Dhiigni onnee irraa ka’ee gara qaamatti kan tamsa’u dhiibbaa ujummoo dhiigaa irratti […]

ዓመታዊ የጤና ምርመራ

በዶክተር ቤተልሄም ተስፋስላሴ(ጠቅላላ ሀኪም)   [table id=2 /]

የልብ ድካም

በዶ/ር ናታን ሙሉብርሃን (የድንገተኛ እና ፅኑ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም)     የልብ ድካም በአለማችን ቁጥር አንድ ገዳይ በሽታ ነው። በአለማችን ላይ በአመት ወደ ሰባት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በልብ ድካም ሳቢያ ህይወታቸውን የሚያጡ ሲሆን በሃገራችንም ቁጥሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ በአሳሳቢ መልኩ እየጨመረ ይገኛል።  የልብ ድካም ሲከሰት ወደ ልብ ጡንቻ የሚዘዋወረው ደም በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የሚቋረጥ […]

ከፍተኛ የደም ግፊት (Hypertension )

Abinet Tesfaye (University Of Gondar-Clinical Year 2) የደም ግፊት ምንድን ነው ? ደም በደም ወሳጅ ቧንቧዎች(Arteries)  ላይ የሚያሳድረው ግፊት ነው። የደም ግፊት እንዴት ይገለጻል ? ምሳሌ፦120/80 👉 ሲስቶሊክ የደም ግፊት፦ልብ ደም ለመግፋት በሚኮማተርበት ግዜ የሚኖረው የግፊት መጠን ነው። 👉 ዲያስቶሊክ የደም ግፊት፦ልብ ዘና(relax) በሚልበት ግዜ የሚፈጠር የግፊት መጠን ነው ከፍተኛ የደም ግፊት የምንለው መቼ ነው […]

ከልክ ያለፈ ውፍረት -Obesity

በዶ /ር ፍፁም ጥላሁን (MD ) ከልክ ያለፈ ውፍረት -Obesity  ከልክ ያለፈ ውፍረት – በሰውነታችን ከተገቢው በላይ ሆነው የስብ ክምችት ሲኖር የሚፈጠር ነው። ይህ ከልክ ያለፈ የስብ ክምችት  የተለያዩ የጤና እክሎችን ያመጣል።  መቼ ነው ሰውነታችን ከተገቢው በላይ ውፍረት አለው የምንለው ? በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የስብ መጠን በቀጥታ መለካት አስቸጋሪ ነው፤ ውስብስብ የሆኑ የምርመራ መንገዶችን ይጠይቃል።  […]

ለሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ተጋላጭ ነዎት? Are you at Increased Risk for Chronic Kidney Disease

እንዴት ያውቃሉ? ለከባድ የኩላሊት መድከም የሚያጋለጡ ምክንያቶች ካሉዎት ሐኪምዎ ጋር ወይም ሆስፒታል ሔደው ምርመራ ማድረግ አለብዎት። እነዚህም፡  የስኳር በሽታ ከፍተኛ የደም ግፊት በቤተሰብዎ ውስጥ የኩላሊት ህመም በተደጋጋሚ የሚታይ ከሆነ (ከቤተሰብ የዘር ውርስ) ዕድሜ መግፋት በተደጋጋሚ በሽንት ቧንቧ ኢንፈክሽን መጠቃት ከመጠን በላይ መወፈር ማጨስ ከዛም ባለፈ በአፍሪካውያን እና በአፍሪካን አሜሪካውያን ላይ አንዳንድ ከዘር ጋር የተያያዙ (ጄነቲክ) […]

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለምን ይጠቅማል?

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፡ ስለ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማወቅ ያለብን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በብዙ ምክንያቶች ጠቃሚ ነው፡፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረጋችን ምን እንጠቀማን? ጤናማ የሰውነት ክብደት እንዲኖር ያደርጋል  የስኳር ህመምን፣ የልብ ህመምን፣ የኩላሊት በሽታን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ በሽታዎችን ይከላከላል  የደም ግፊትን እና ኮሌስትሮልን ለመቆጣጠር ይረዳል  ጥንካሬንና ፅናትን ለመገንባት ይረዳል  ጉዳትን ይከላከላል  […]

ከፍተኛ የደም ግፊት መንስዔዎች ምን ምን ናቸው

የደም ግፊት ማለት ደም በሰውነታችን የደም ስሮች ውስጥ ሲዘዋወር የሚፈጥረው ግፊት ነው። የደም ግፊት መጨመርን የህክምና ምርመራ በምናደርግበት ጊዜ በባለሙያ ወይም ቤትታችን ውስጥ ባሉ በተፈቀዱ መሳሪያዎች በመለካት ብቻ ነው ልናውቅ የምንችለው።

ደም ግፊታችንን ስንለካ ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች

የደም ግፊትን እንዴት መለካት ይቻላል? የደም ግፊት፣ በአብዛኛው የጤና ጣቢያ ውስጥ፣ በጤና ረዳቶች እና ሃኪሞች ሲለካ ይታያል። ነገር ግን፣ የደም ግፊትን በቤት ውስጥ መለካት በሚያስችሉ ቀላል መለኪያዎች በመጠቀም መለካት ይቻላል። በዚህ ድረ ገጽ፣ በጤና ጣቢያዎች ውስጥም ሆነ በቤት ውስጥ የደም ግፊት በሚለካበት ጊዜ ሊደረጉ የሚገባቸውን ጥንቃቄዎች በዝርዝር ተቀምጠዋል።