Updates on COVID-19 Infection and Vaccinations. የ ኮቪድ 19 በሽታ እና ክትባቶቹ ላይ ማወቅ የሚገባችሁ መረጃዎች
Jun 20, 2021
አሁን በሽታው ያለበት ስርጭት ምን ይመስላል ? በ ሀገራችን እና በ አለም ላይ
የተለያዩ አይነት የኮቪድ ዝርያዎች (Variants ) አሉ ? ልዩነታቸው ምንድነው ? በክትባቱ ላይ የሚያመጡት ተፅእኖ ምንድነው?
በኮቪድ የተያዘ ሰው ክትባቱን መውሰድ ይችላል ወይ? መቼ ( በምንያህል ጊዜ ውስጥ ?)
በ ዓለም ላይ የሚታየው ፍትሓዊ ያልሆነ የክትባት ስርጭት የሚፈጥረው ችግር ምንድነው?
እና ከናንተ የደረሱንን ጥያቄዎች መልሰናል ።
—
—
Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
