ስለ የጤና ወግ
Apr 18, 2022
የጤና ወግ በ ፍቃድኝነት የተደራጁ የጤና እና ሌሎች ባለሙያዎች የተመሰረተ ; – የጤና ግንዛቤን በማስፋፋት ፣ የጤና ባለሙያዎች እርስ በርስ የሚማማሩበት እና የስራ ልምዳቸውን የሚካፈሉበት መድረክ በማዘጋጀት ላይ የ ተሰማራ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው።
የጤና ወግ በ ቦርድ የሚተዳደር ሲሆን ፣ ሙሉ በ ሙሉ በ ፍቃደኝነት ያለ ክፍያ የሚሰሩ መሪዎች እና በርካታ ተሳታፊዎች አሉት ። የጤና ወግ በ አሜሪካ ፔንስልቫንያ በ ሕግ የተቋቋመ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ።
የጤና ወግ በ ዝርዝር የተቀመጡትን አላማዎቹን ለማሳካት ከጤና ሚኒስቴር እና ከተላያዩ ጤና ላይ ከሚሰሩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር አብሮ ይሰራል ።
