ተጨማሪ ጽሁፎች

ኦሚክሮን ፡ የኮቪድ 19 ሌላኛው ገፅታ

 በዶ/ር ነህሚያ አንዳርጋቸው (በሚሌኒየም የኮቪድ ህክምና ማዕከል ጠቅላላ ሀኪም) የኮቪድ 19 ወረርሺኝ የአለም ህዝብን ያሸበረበትን የፈረንጆቹ 2020 እና 2021 አልፎ በአሁኑ ሰአት ከሞላ ጎደል የተለመደ ‘አስደንጋጭ’ ዜና ለመሆን በቅቷል። በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ውስጥ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችም ለወረርሺኙ የሚሰጡት ትኩረት እና ክብደት እየለዘበ ይገኛል። በተቃራኒው የዓለም የጤና ድርጅት እንዲሁም የጤና ሚንስትሮች ወረርሺኙ አሁንም አሳሳቢ መሆኑን ለማስረጽ […]

የኮቪድ 19 ክትባት እና ተያያዥ ጉዳዮች

በአቤኔዘር ቦጋለ በMyungsung Medical College የህክምና ተማሪ-C1) የኮቪድ 19  ወረርሽኝ የጥፋት በትሩን አለም ላይ ማሳረፍ ከጀመረ እነሆ ሁለት አመታት ተቆጠሩ።በነዚህም ሁለት አመታት ከበሽታው ጋር የተያያዙ በርካታ አስከፊ ዜናዎች ቢሰሙም የክትባቱ መገኘት ግን አብዛኛዉን የአለም ህዝብ ያስደሰተና ተስፋ የሰጠ ነበር።ለመሆኑ ይህ ክትባት እንዴት በሽታዉን መከላከል ያስችላል?እንዴትስ ፈጥኖ  ሊደርስ ቻለ? ክትባቱስ ኮቪድ 19 ሊያሲዘን ይችላል? እና የመሳሰሉትን […]

ኮቪድ 19 እና የአዕምሮ ጤና

             የኮቪድ 19 ወረርሽ እና የአዕምሮ ጤና በሜላት መስፍን (ጎንደር ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ፡ C2) ኮቪድ 19 አለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ለብዙዎች የህልፈትና የጤና መታወክ ምክንያት ሆኗል፤ በተጨማሪም ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ብዙዎችን ዳርጓል(1)። ወረርሽኙ ካስከተላቸው የስነልቦና ቀውሶች መካከል ጭንቀትና ድባቴ በዋናነት ይጠቀሳሉ(2,3,4)። የጭንቀት ህመም ገና ባልተፈጠረና ባልታወቀ ነገር […]

የኮቪድ 19 አዲሱ ገፅታ

የኮቪድ 19  አዲሱ ገፅታ በዶ/ር ነህሚያ አንዳርጋቸው (በሚሌኒየም የኮቪድ ህክምና ማዕከል ጠቅላላ ሀኪም)   ኮቪድ 19 ወይም በህክምና መጠሪያው SARS-COV 2 በዋነኝነት የመተንፈሻ አካላት ላይ እክል የሚያመጣ፣ በቀሪዎቹ የአካላዊ ስርዓቶቻችንም ላይ ችግር ሊያስከትል የሚችል ደቂቅ ህዋስ ሲሆን የሚመደበውም ቫይረስ ከሚባሉት የደቂቅ ተዋህሲያን ፈርጅ ነው። እነዚህ በጥቅሉ ቫይረስ ተብለው ከሚጠሩት ተዋህሲያን ባህሪ ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው […]

የኮቪድ 19 ክትባት እና ጥያቄዎቻችን

በዶ/ር  ነህሚያ አንዳርጋቸው (በሚሌኒንየም የኮቪድ ህክምና ማዕከል ጠቅላላ ሀኪም) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መባቻ ከነበረው የፈርንጆቹ ዲሴምበር 2019 ወዲህ ግዙፍ የሚባሉት የመድሃኒት አምራች ድርጅቶች እንዲሁም የተወሰኑ ሃያላን መንግስታት በሚያስደንቅ ርብርብ እንዲሁም እጅግ በጣም አጭር በሆነ ጊዜ ውስጥ የኮቪድ 19 ክትባትን ለመፈብረክ ችለዋል። ይህ ዜና በወረርሽኙ ለተናጋችው አለማችን እንደ ትልቅ መልካም ዜና ቢወሳም አብሮት ግን በርካታ ጥያቄዎችን […]

ጥቂት መረጃዎች ስለ COVID19 ክትባቶች

ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ (ዲሴምበር 19, 2020 ላይ በምናውቀው ተመስርቶ)  ክትባቶቹ እንዴት ነው የሚሰሩት  የ BioNTech/Pfizer ክትባት የ RNA ክትባት ሲሆን የ SARS-CoV-2 ን RNA ወደ ሰውነታችን ህዋሶች (cells) በማስተዋወቅ በቫይረሱ ውጫዊ አካል የሚገኙትን ፕሮቲኖች የገዛ ህዋሶቻችን እንዲያመርቱ ያደርጋል፡፡ ያንን ተከትሎ ሰውነታችን በውስጣችን የኮቪድ19 ህመም ተከስቷል በሚል ተረድቶ የበሽታ መከላከያ እርምጃዎችን ተግባራዊ ያድርጋል፡፡ የ Pfizer  እና […]

በኮቪድ 19 ሁለተኛ ግዜ ልንያዝ እንችላለን ?

ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ የመጀመርያ የኮቪድ19 ህመም ከተከሰተ በኋላ ድጋሚ ልንያዝ እንደምንችል በቂ ማስረጃዎችን እያገኘን ነው፡፡ የመጀመርያውን ህመም ያገገሙ ሰዎች ለምን ያህል ጊዜ የበሽታ መከላከያቸው (Immunity) ይጠብቃቸዋል የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ከ7 ያላነሱ ጥናቶች ተደርገዋል፡፡ እነዚህም ጥናቶች የመጀመርያውን ህመም ከዳንን በኋላ ከ 52 እስከ 120 ቀናት ለሚሆን ጊዜ ሰውነታችን ከኮቪድ ሊጠበቅ እንደሚችል መረጃ ያቀርባሉ ፡፡ ያ ማለት […]

የትምህርት መጀመርን ከኮቪድ መከላከያ ጥረታችን ጋር ማስማማት

ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ : የህፃናት ተላላፊ በሽታዎች ህክምና ስፔሻሊስት መስከረም ላይ ትምህርት ቤቶች ሲከፈቱ ልናደርግ የምንችላቸው ጥንቃቄዎች በጥቂቱ የሚከተሉት ናቸው፡፡  በተለይ ትምህርት ቤት ሲሄዱ የትምህርትም የምገባ ፕሮግራምም ተጠቃሚ ለሆኑ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ልጆች በጥንቃቄ ትምህርት መጀመራቸው አስገዳጅ ይሆናል፡፡  ያላየኋቸው ነጥቦች ስለሚኖሩ ውይይቱ እንዲቀጥል እጋብዛለሁ፡፡ 1. የአለም የጤና ድርጅት (WHO) የማስኮች አጠቃቀም ምክር ለህፃናት ተማሪዎች […]

ለ ኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ አጋላጭነት ያላቸው ሁኔታዎች (Super spreading events ) ምንድናቸው ?

በ ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ በሀገራችን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከገባ 6ኛ ወራችንን ይዘናል፡፡ ከወረርሽኙ ለየት ያሉ ባህርያት አንዱ እስካሁን ከምናውቃቸው ካብዛኞቹ ተላላፊ ህመሞች አንፃር በቀላሉ ከሰው ሰው የመሻገር አቅሙ ነው፡፡  በሽታው ከሰው ሰው የሚተላልፍበት መጠን ከቦታ ቦታ እና በሁኔታዎች ይለያይል። በአንዳንድ ወቅቶች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ በሰርግ፣ በሀዘን፣ በአምልኮ ወ.ዘ.ተ. የተሰበሰቡ ሰዎች በጅምላ በኮቪድ-19 ህመም ሲያዙ (በዱከም፣ […]

አዲስ መረጃዎች በ ኮሮና ቫይረስ ዙሪያ

በኮሮና ቫይረስ አንዴ የተያዙ ሰዎች ተመልሰው በሽታው ሊይዛቸው ይችላል? በቅርቡ በቻይናዋ ዋንዞ ግዛት ውስጥ የተደረግ ጥናት እንደሚያሳየው በኮሮና ቫይረስ ስንያዝ ሰውነታችን የሚያመነጫቸው በሽታን የመከላከል ሥራ  የሚሰሩ ፕሮቲኖች (Antibodies ) ከሰውነታችን ውስጥ ከ ሁለት እስክ 3 ወር ባለው ጊዜ ተመልሰው ሊጠፉ ይችላሉ። ይህ ማለት ደግሞ ከዚህ በፊት በበሽታው የተያዝን ቢሆንም እንደገና የመያዝ እድል ሊኖረን ይችላል ማለት […]