The gift of Blood 🩸 is a gift to someone’s life
Highlight of our 3 days Blood donation, sign language sessions & school supplies support for Sele Enat charitable organization.
Read Moreተጨማሪ ጽሁፎች

#ጳጉሜን_ለበጎ ኑ እና ለአመት የሚሆን ደስታ ይዘው ይሂዱ ደም ለግሰው @EthiopianBlood የትምህርት መሳሪያዎች ለግሰው (በአይነት ወይም በገንዘብ) ከተኪ @TekiPaperBags […]

#ጳጉሜን_ለበጎ

በእርግዝና ጊዜ የተለመዱ የህመም ምልክቶች በእርግዝና ጊዜ የተለመዱ የህመም ምልክቶቸ የቶቹ ናቸው ? ከእርግዝና ጋር ተያይዞ […]

ቅድመ ወሊድ እና በ እርግዝና ጊዜ የ ሚያስፈልገን ክትትል።
በእርግዝና ጊዜ የተለመዱ የህመም ምልክቶች በእርግዝና ጊዜ የተለመዱ የህመም ምልክቶቸ የቶቹ ናቸው ? ከእርግዝና ጋር ተያይዞ […]

በተለይ ለመጀመሪያ ጊዜ እናትና አባት የሆኑ ወላጆች ጨቅላ ህፃናት ወደ ቤታቸው ይዘው ከሄዱ በኋላ እንዴት መንከባከብ እንደለባቸውና ድንገተኛና አሳሳቢ የሆኑ […]

የጨቅላ ህፃናት እንከብካቤና ጥንቃቄ ለወላጆች
በተለይ ለመጀመሪያ ጊዜ እናትና አባት የሆኑ ወላጆች ጨቅላ ህፃናት ወደ ቤታቸው ይዘው ከሄዱ በኋላ እንዴት መንከባከብ እንደለባቸውና ድንገተኛና አሳሳቢ የሆኑ […]

አመታዊ የጤና ምርመራ በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እና ለአንድ በሽታ የመጋለጥ እድላቸውን ቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል የምርመራ ዘዴ […]

አመታዊ የጤና ምርመራ
አመታዊ የጤና ምርመራ በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እና ለአንድ በሽታ የመጋለጥ እድላቸውን ቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል የምርመራ ዘዴ […]

በዶ/ር ኤደን በላይ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ስፔሻላይዜሽን ሬዝደንት) አንድ ታካሚ የተሳካ ቀዶ ህክምና ካከናወነ በኃላ የሚደረግ የህክምና […]

የድህረ-ቀዶ ህክምና ክትትል
በዶ/ር ኤደን በላይ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ስፔሻላይዜሽን ሬዝደንት) አንድ ታካሚ የተሳካ ቀዶ ህክምና ካከናወነ በኃላ የሚደረግ የህክምና […]

በዶ/ር ኤደን በላይ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ስፔሻላይዜሽን ሬዚደንት) ማንኛውም ታካሚ የቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልገው በሃኪሙ ከተነገረው […]

የቅድመ ቀዶ ህክምና ዝግጅቶች
በዶ/ር ኤደን በላይ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ስፔሻላይዜሽን ሬዚደንት) ማንኛውም ታካሚ የቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልገው በሃኪሙ ከተነገረው […]

በዶ/ር ናታን ሙሉብርሃን (የድንገተኛ እና ፅኑ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም) የልብ ድካም በአለማችን ቁጥር አንድ ገዳይ በሽታ ነው። በአለማችን […]

የልብ ድካም

ክቡር ስጦታ በዶ/ር ነህሚያ አንዳርጋቸው (ጠቅላላ ሀኪም) ‘እገሌ እኮ ደም ተሰጠው’ ሲባል መቼስ ሰምተው ያውቃሉ። ይህ ግን ምን ማለት […]

ክቡር ስጦታ

ማንኛውም ወደ ሰውነታችን ገብቶ ጉዳት፣ ህመም ወይም ሞት ሊያስከትል የሚችል ንጥረ ነገር መርዝ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። መመረዝ የምንለው ባዕድ ንጥረ ነገር (መርዝ) ወደ ሰውነታችን ውስጥ በተለያየ መልኩ ገብቶ ጤንነታችንን ሲያውከዉና ለጉዳት ሲያጋልጠው ነው። አንድ ሰው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሊመረዝ ይችላል። መርዝ በአፍ፣ በቆዳ፣ በትንፋሽ፣ በአይን፣ በመርፌ (በደም ስር፣ በጡንቻ፣ በስብ ስር) ወደ ሰውነታችን ሊገባ ይችላል።

የመመረዝ መንስኤዎችና የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ
ማንኛውም ወደ ሰውነታችን ገብቶ ጉዳት፣ ህመም ወይም ሞት ሊያስከትል የሚችል ንጥረ ነገር መርዝ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። መመረዝ የምንለው ባዕድ ንጥረ ነገር (መርዝ) ወደ ሰውነታችን ውስጥ በተለያየ መልኩ ገብቶ ጤንነታችንን ሲያውከዉና ለጉዳት ሲያጋልጠው ነው። አንድ ሰው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሊመረዝ ይችላል። መርዝ በአፍ፣ በቆዳ፣ በትንፋሽ፣ በአይን፣ በመርፌ (በደም ስር፣ በጡንቻ፣ በስብ ስር) ወደ ሰውነታችን ሊገባ ይችላል።

በዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ (የህፃናት ህክምና እስፔሻሊስትና የተላላፊ በሽታዎች ሰብ–እስፔሻሊስት) በአለም ዙርያ በአመት ከ220 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ ህመም ይጠቃሉ፡፡ ህመሙ […]

አዲሱ የወባ ህመም መከላከያ ክትባት እና ይዞት የመጣው ተስፋ