በዶ/ር ትዕግስት ስለሺ (የውስጥ ደዌ እስፔሻሊስት እና የልብ ሰብ ስፔሻሊት ፌሎው) በእርግዝና እና በወሊድ ወቅት ለህመም እና ብሎም ለህልፈተ ህይወት ከሚያጋልጡ ዋነኛ ምክንያቶች ውስጥ ከልብ ጋር የተያያዙ ህመሞች ተጠቃሽ ናቸው ፡፡ በአለም በአመት ወደ 300,000 የሚጠጉ እናቶች በእርግዝና እና በወሊድ ተያያዥ ምክንያቶች ህይወታቸውን ያጣሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 75 በመቶ ያህሉ ከሰሀራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ […]
Read MoreWritten by- ቃልኪዳን ጌትነት-4ተኛ አመት የህክምና ተማሪ (በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮ) Reviewed by – ዶ/ር ቅድስት ገ/ፃዲቅ (የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊት ሀኪም) የማህፀን ፋይብሮይድስ (ማዮማ) ምንድነው? የማኅጸን ሞኝ እጢ (ማዮማስ ወይም ሊዮሞማስ) በሴቶች ውስጥ በጣም የተለመዱ የዳሌ ነቀርሳ ያልሆኑ እጢዎች ናቸው ። እነሱ በማህፀን ውስጥ ወይም በማህፀን ዙሪያ የሚያድጉ ካንሰር ያልሆኑ እድገቶች ናቸው። እድገቶቹ በጡንቻዎች እና በፋይበር ቲሹዎች የተገነቡ ናቸው። […]
በዶ/ር ዳግማዊት ግርማ አዎን። በእርግዝና ወቅት ብቻ ሳይሆን ከመፀነስዎ በፊትም የአመጋገብ ዘዴን መቀየር ያስፈልግዎታል። በተጨማሪም በውስጡ ፎሊክ አሲድ ያለበትን መልቲ ቫይታሚን መውሰድ መጀመር ይኖርብዎታል። ለማርገዝ መሞከር ከመጀመርዎ በፊት ሐኪምዎን ያማክሩ። ትክክለኛ ምግቦችን መመገብ የልጅዎን እድገት ይረዳል። ልጅዎ በበቂ ሁኔታ እንዲያድግ ንጥረ ምግቦችን ይፈልጋል። የትኞቹን ምግቦች መብላት አለብኝ? ለእርስዎ እና ለልጅዎ በጣም ጥሩው አመጋገብ […]
በ ሀብታሙ አለሙ ፡ በ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ክሊኒካል ሚድዋይፈሪ ስፕሻሊስት Reviewed by Dr. Mintesnot Mahtemsilassie Tale , OBGYN specialist, reproductive endocrinology and infertility(REI) subspecialist ድህረ ወሊድ አንዲት እናት ልጅ ከወለደች በኋላ ያሉት ቀናት እና ሳምንታት የድህረ ወሊድ ጊዜ በመባል ይታወቃል።ይህም ልጅ ከተወለደ በኋላ ያለው ጊዜ በተለይም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ቀደምት የድህረ ወሊድ ጊዜ […]
Written by ሩሐማ ጌታሁን (በአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል የስነ አእምሮ ባለሙያ ) Reviewed by ዶ/ር ቅድስት ገ/ፃዲቅ (የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊስት ሃኪም) የአእምሮ ጤንነት ማለት ሰዎች የኑሮ ጫናዎችን ለመቋቋም፣ አቅማቸውን ለመገንዘብ፣ በደንብ ለመማር እና ለመስራት እንዲሁም ለማህበረሰቡ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ የሚያስችላቸው የአእምሮ ደህንነት ሁኔታ ነው። የአእምሮ ጤና ሁኔታዎች የአዕምሮ መታወክ ፤ የስነ–ልቦና–ማህበራዊ እክሎች እንዲሁም ሌሎች ከከፍተኛ ጭንቀት፣ የስራ […]
ሲ/ር መቅደላዊት ወርቁ (ነርስ፣ በዳግማዊ ምኒልክ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የኤምፒኤች ጤና አገልግሎት አስተዳደር የ2ኛ ዓመት ተማሪ፣እና የ4ኛ ዓመት የኢኮኖሚክስ ተማሪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ) Sr. Mekdelawit Worku, BSC Nurse, 2nd year MPH in Health Service Management student at Menelik II Medical and Health Science College, and 4th year Economics student […]
Written by- PINEAL ABEBE MITIKU (C-Ⅱ) Reviewed by – ዶ/ር ቅድስት ገ/ፃዲቅ (የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊስት ሃኪም) የጉርምስና ዕድሜ ልጆች በአካላዊ እና ስነልቦናዊ ዑደት ወደ ወጣትነት የሚያድጉበት ጊዜ ነው። ሴቶች የጉርምስና እድሜ የሚጀምሩት በአማካኝ በ11አመት ሲሆን፣ ወንዶች ደግሞ በ12 አመት ነው። የጉርምስና ለውጦች ቁመት መጨመር፣ የሰውነት ስብጥር መለወጥ እና የመራቢያ አቅምን ማጎልበትን ያካትታሉ። ለሴቶች የጉርምስና […]
በዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ እና በዶ/ር መሀመድ በድሩ የልብ ህመም ሳይኖር በተፈጥሮ ሁኔታ እርግዝና በልብ አሠራር ላይ ምን ተፅእኖ ያስከትላል? በነፍሰጡርነት ወቅት በተፈጥሮ ሁኔታ በደም ሥር የሚዘዋወረው የደም መጠን እስከ ሃምሳ ፐርሰንት የሚጨምር ሲሆን ይህም ለውጥ በልብ አሠራር ላይ ከፍተኛ ጫና ይፈጥራል በመሆኑም በእርግዝና ወቅት የሚከሰተውን ከፍተኛ የልብ አሠራር ጫና ለመቋቋም ልባችን ጤነኛ መሆን […]
በዶ/ር ሔለን ብርሃኔ (ጠቅላላ ሀኪም, ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የወሊድ እና ስነ-ተዋልዶ ህክምና ማዕከል) አርትኦት እና እርማት – በ ዶ/ር ምስክር አንበርብር (Gynecologist/Obstetrician) መካንነት ምንድንነው? በህክምና አለም መካን መሆን የሚገለጸው፤ለመዉለድ ያቀዱ አንድ ወንድ እና ከ35 ዓመት በታች ያለች ሴት ከአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ ያለምንም የወሊድ መከላከያ በቂ የሆነ የግብረ ስጋ ግንኙነት በማድረግ ለማርገዝ ሳይችሉ […]
በረድኤት ወልደሩፋኤል (በቅድስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ህክምና ኮሌጅ ኢንተርን) አርትኦት እና እርማት – በ ዶ/ር ምስክር አንበርብር (Gynecologist/Obstetrician) የቤተሰብ እቅድ ምንድን ነው? የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እንደሚገልጸው የቤተሰብ እቅድ ግለሰቦችና ጥንዶች የሚፈለጉትን የልጆች ቁጥር እንዲሁም የሚወልዱበትን ጊዜ ለመወሰን የሚያስችል መንገድ ነው ። ይህን ማድረግ የሚቻለው የወሊድ መከላከያ ዘዴዎችን በመጠቀምና መካንነትን በማከም ነው። የወሊድ […]
በዶ/ር ፍሥሓ ጓዴ -ደ/ታቦር ዩኒቨርስቲ ሕክምና ትምህርት ቤት (Medical Intern) አርትኦት እና እርማት- በዶ/ር ቅድስት ገፃድቅ (Obstetrician and gynecologist) Levels of prevention (የመከላከል ደረጃዎች) ፩. የመጀመሪያ ደረጃ መከላከል (primary level of prevention) ይኽ ክፍል እንደዋነኛ መርህ ብሎ የሚይዘው “ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” የሚል ሲኾን የካንሰር በሽታው ከመከሰቱ በፊት መወሰድ ያለባቸውን እርምጃዎች ያጠቃልላል። የሥነ ባሕርይ ለውጥ […]