ተጨማሪ ጽሁፎች

የአእምሮ ጤንነት እና የጾታዊ እና የስነ ተዋልዶ ጤና

Written by ሩሐማ ጌታሁን (በአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል የስነ አእምሮ ባለሙያ ) Reviewed by ዶ/ር ቅድስት ገ/ፃዲቅ (የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊስት ሃኪም) የአእምሮ ጤንነት ማለት ሰዎች የኑሮ ጫናዎችን ለመቋቋም፣ አቅማቸውን ለመገንዘብ፣ በደንብ ለመማር እና ለመስራት እንዲሁም ለማህበረሰቡ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ የሚያስችላቸው የአእምሮ ደህንነት ሁኔታ ነው። የአእምሮ ጤና ሁኔታዎች የአዕምሮ መታወክ ፤ የስነ–ልቦና–ማህበራዊ እክሎች እንዲሁም ሌሎች ከከፍተኛ ጭንቀት፣ የስራ […]

የአፌታሚን ሱስ

Written by ዶ/ር ሀሰነት ሬድዋን ሁሴን በጦር ሃይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ሆስፒታል ጠቅላላ ሃኪም  Reviewed by ዶ/ር ኤደን ወርቃለማው(Psychiatrist) አምፌታሚን አላግባብ መጠቀም በግለሰብ አካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነት,ማህበራዊ ግንኙነቶች እና አጠቃላይ ደህንነት ላይ ከባድ መዘዝ ሊያስከትል ይችላል. እ.ኤ.አ. በ 2022 በአሜሪካ በተደረገው ብሔራዊ የመድኃኒት አጠቃቀም እና ጤና ዳሰሳ (NSDUH) መሠረት ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በሐኪም የታዘዙትን አምፌታሚን […]

ራስን ማጥፋት (Suicide )

በ ዶ/ር አቤል ተዘራ አበበ (ጠቅላላ ሐኪም) By: Dr. Abel Tezera Abebe ( General Practitioner) Reviewed By Dr Hermon Amare, Psychiatrist 📌 የሚከተለው ፅሁፍ የአንዳንድ አንባቢዎችን ስሜት ሊረብሽ የሚችል ይዘት ስለሚኖረው ህፃናት እና የስነ ልቦና ውጥረት ያለባቸው ግለሰቦች እንዲያነቡት አይመከርም።   በህክምና ት/ቤት ውስጥ ራሴን ባጠፋ ይሻለኛል የሚሉ ዛቻዎች ከፍ ሲልም ራስን ለማጥፋት የሚደረጉ ሙከራዎችን […]

የሕይወት ጣዕምን ፍለጋ

ደስታን ከየት ነው ምናገኘው ያፌት ከፈለኝ (ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት) አብርሆት ሳይኮሎጅካል መአከል    “የሰው ልጅ መብላት እና መጠጣት ያውቃል  ማጣጣም የሚያውቁ ግን ጥቂቶች ናቸው”  የምትለው ሰዎች ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ ይጠቀምዋት የነበረ አባባል ነው፡፡  የሰው ልጅ በየዘመኑ ኑሮን ለማሸነፍ ብዙ ብልሀትን ፈጥሯል፡፡ ከአደን ወደ እርሻ ብሎም ማብሰል፣ ከዋሻ ወደ ቤት  ብሎም ሰማይ ጠቀስ ሀንጻ፣ ከስዕል ወደ ስነ ፅሁፍ […]

የእንቅልፍ ነገር

ያፌት ከፈለኝ (ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት) አብርሆት ሳይኮሎጅካል መአከል     እንቅልፍ እጦት ወይም አንቅልፍ መታወክ * ከ አንድ ሃገር ህዝብ ብዛት ውስጥ 1/3ኛውን የሚያውካል *ሴቶችን ከወንዶች ይልቅ በሁለት እጥፍ የመጋለጥ እድላቸው ክፍ ያለ ነው *የሰው ልጅ ያለ እንቅልፍ በመቆየት የተመዘገበው ሬኮርድ 11 ቀን ከ 25 ደቂቃ ያህል ነው   እንቅልፍ ለምን እንተኛለን?  እንቅልፍ ሰውነትዎ እና አዕምሮዎ […]

ሱስ

Written by : ኤፍራታ አንበርብር-የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የ5ተኛ ዓመት የሕክምና ተማሪ ) Approved by: ዶ/ር የፍሬዘር ገዛኸኝ (ሳይካትሪ ሬዚደንት)   ሱስ ምንድነው?   ሱስ ማለት በተደጋጋሚ እና ቋሚ ሊባል በሚቻል መልኩ ለረጅም ጊዜ የሚደረግ እና በአንድ ነገር ላይ አካላዊ፣ ባህርያዊ እና ስነልቦናዊ ጥገኝነትን የሚያሳይ የአዕምሮ ሕመም ነው። ሰዎች ከተለያዩ ነገሮች ሱስ ሊይዛቸው ይችላል። […]

ድህረ አደጋ ውጥረት (Post Traumatic Stress Disorder /PTSD)

በቤታንያ ፍፁም (በሀያት የህክምና ኮሌጅ  PC1 የህክምና ተማሪ)   ድህረ አደጋ ውጥረት ወይንም Post Traumatic Stress Disorder የአዕምሮ ጭንቀት በሽታ አይነት ሲሆን መጥፎ አጋጣሚን ወይንም አደጋን ተከትሎ ስሜት ላይ በመቀረፅ ጭንቀት፣ ፍርሃት፣ ወይንም ስጋትን በማነሳሳት የስሜት መዛባትን ባልተጠበቀጊዜና ሁኔታ ያስከትላል።  ይህ ውጥረት የሚከሰተው በአብዛኛው ጊዜ ለአደጋ ተጋላጭ በሆኑ ግለሰቦች እና በከፍተኛ ተፈጥሮአዊም ሆነ ሰው ሰራሽ […]

ስኪዞፍሬኒያ

(በአፎሚያ ሰይፈ  በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ-C1) በሃገራችን የራስን ጤና በመጠበቅ እና በመከታተል ረገድ ብዙ ጉድለቶች ቢኖሩም የአእምሮአችን ጤና ደሞ ከሌሎች አካላቶቻችን ጤና በላይ ትኩረት ሲነፈገው እንመለከታለን። እንዲሁም የአእምሮ ጤና እክሎችን  ከሌሎች አካላት በተለየ በመንፈሳዊ መንገድ በመረዳት ተገቢው የህክምና ክትትል ሳይደረግ ሲቀር እናያለን። ከዚህም በተጨማሪ የአእምሮ ህሙማን መጥፎ ስያሜዎች ሲሰጧቸው እና ለአካላዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳቶች […]

የአእምሮ ጤና፥ የአእምሮ ጤና ተደራሽነት እና አገልግሎት

በአያና አየለ (በጅማ ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ-PC 1) አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፡ ስንቶቻችሁ በአዕምሮ ህመም ተሰቃይታችኋል ወይንም በአዕምሮ ህመም የሚሰቃይ ሰው ታውቁ ይሆን? እኔ እንደምገምተው ከሆነ ሁላችንም በአእምሮ ህመም ውስጥ ያለን ወይንም በዚህ ህመም ምክንያት የሚቸግር  አንድን ሰው እናውቃለን። ይህን ይህል ለመግቢያ አንዲሆን ከፃፍኩ አሁን ደግሞ የአእምሮ ህመም ምን ማለት አንደሆነ ላብራራው። የአእምሮ ህመም የሚባለው በአብዛኛው […]

ኮቪድ 19 እና የአዕምሮ ጤና

             የኮቪድ 19 ወረርሽ እና የአዕምሮ ጤና በሜላት መስፍን (ጎንደር ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የህክምና ተማሪ፡ C2) ኮቪድ 19 አለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ለብዙዎች የህልፈትና የጤና መታወክ ምክንያት ሆኗል፤ በተጨማሪም ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ብዙዎችን ዳርጓል(1)። ወረርሽኙ ካስከተላቸው የስነልቦና ቀውሶች መካከል ጭንቀትና ድባቴ በዋናነት ይጠቀሳሉ(2,3,4)። የጭንቀት ህመም ገና ባልተፈጠረና ባልታወቀ ነገር […]