የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች

            

የአዕምሮ ህክምና በሚያስፈልግበት ጊዜ የሚጠቅሙ አድራሻዎች (ነሃሴ 2012)

በዶ/ር አዜብ አሳምነው አለሙ

( የአእምሮ ሐኪም ፣ የአእምሮ ጤና ጠበቃ ፣ የሴት ሐኪሞች ተወካይ እና የኢትዮጵያ ኤምኤችፒኤስ ባለሙያ)  

 

ክልል የተቋሙ አይነት የተቋሙ ስም ተመላላሽ ተኝቶ ህክምና ሳይካትሪስት ስልክ ቁጥር
አዲስ አበባ የመንግስት ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል – ግሎባል X X X
ቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል X X X
ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል X X X
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል X X X
ዘውዲቱ ሆስፒታል X X X
ጦር ሃይሎች ሆስፒታል X X X
ፖሊስ ሆስፒታል X X X
ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል X X X
የካቲት 12 ሆስፒታል X X X
ራስ ደስታ ሆስፒታል X X X
ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል X X X
ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል X X X
አለርት ሆስፒታል X X X
የግል ስጦታ የአእምሮ ህክምና ማዕከል X X X 011 8 35 29 29/ 09 47 40 65 11
ለቤዛ የአእምሮ ህክምና ማዕከል X X X 011 3 69 06 31/ 011 3 69 27 74
አቢቹ የአእምሮ ህክምና ክሊኒክ X X X
ሪዳ የአዕምሮ ጤና ማማከር አገልግሎት X X X 0966137369
ሃሌሉያ ሆስፒታል ፟ X X
ተክለሃይማኖት አጠቃላይ ሆስፒታል X X 011 1 56 11 14
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል X X 09 47 10 10 10
የረር ሆስፒታል X 011 6 47 81 00
ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል X X
ቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል X X
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል X X 0913 30 81 51
አዲስ ህይወት ሆስፒታል X X
ላንድማርክ ሆስፒታል X X
ግሩም ሆስፒታል X
ዘንባባ ጀነራል ሆስፒታል X
ኤፍራታ መካከለኛ ክሊኒክ X
ብርሃነ ሰላም ስፔሻሊቲ ክሊኒክ X
ሰናይ ክሊኒክ X X
አብነት ክሊኒክ X X
የሁልሸት ክሊኒክ X X
ራፋ የአእምሮ ህክምና እና የሜዲካል ህክምና ክሊኒክ X X
ኦሮሚያ ክልል የመንግስት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል X X X
ሻሸመኔ ሪፈራል ሆስፒታል X X X
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ (ሃይለማሪያም) X X X
አሰላ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል X X X
መቱ ካርል ሆስፒታል X
ነቀምቴ ሪፈራል ሆስፒታል X
አምቦ ሪፈራል ሆስፒታል X
ጎባ ሆስፒታል X
ወለንጭቲ ሆስፒታል X
ፍቼ ሆስፒታል X
ሻምቦ ሆስፒታል X
ጊምቢ ሆስፒታል X
ነጆ ሆስፒታል X
የግል አዳማ ሜልባ መካከለኛ ክሊኒክ X X 0228 94 37 38
ቤተል አዳማ መካከለኛ ክሊኒክ X X
አዳማ አልፋ መካከለኛ ክሊኒክ X X
አማራ ክልል የመንግስት ፈለገህይወት ሪፈራል ሆስፒታል X X X
ጥበበ ግዮን ሆስፒታል X X X
ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል X X
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪ/ሆስፒታል X X X
ደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል X X
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል X X
ሞጣ ሆስፒታል X
ደብረብርሃን ሆስፒታል X
ደጀን ሆስፒታል X X
ፍኖተሰላም ጀነራል ሆስፒታል X X
እንጅባራ ሆስፒታል X X
ቡሬ ሆስፒታል X
ሉማሜ ሆስፒታል X
የጁቤ ሆስፒታል X
የግል ጋምቢ ሆስፒታል (ባህርዳር) X X
ህይወት የአዕምሮ ጤና ማማከር አገልግሎት (ጎንደር) X X 09 25 30 41 76
ሃሴት የአዕምሮ እና ስነልቦና ምክር አገልግሎት (ባህርዳር) X X
ትግራይ ክልል የመንግስት መቀሌ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል X X X
መቀሌ ጀነራል ሆስፒታል X
አዲግራት አጠቃላይ ሆስፒታል X
አክሱም አጠቃላይ ሆስፒታል X X
ደቡብ + ሲዳማ የመንግስት ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል X X
(ሲዳማ) ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል X X X
ወላይታ ሶዶ ሪፈራል ሆስፒታል X X
ይርጋለም ሪፈራል ሆስፒታል X
ሆሳዕና ንግስት እሌኒ ሆስፒታል X
ስልጤ ዞን ወራቤ ሆስፒታል X
አርባምንጭ ሆስፒታል X
ስልጤ ዞን ጉንችሬ ሆስፒታል X
ቡታጅራ ሆስፒታል X
ሃረሪ ክልል የመንግስት ሃረር ህይወት ፋና ሆስፒታል X X
ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ካራማራ ሆስፒታል X
ድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር ድሬዳዋ ሆስፒታል X X X
ጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ሆስፒታል X
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ሆስፒታል X
አፋር ዱብቲ ሆስፒታል X

በአዲስ አበባ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች

የካ ክፍለከተማ

  • ወረዳ 1 ጤና ጣቢያ
  • ወረዳ 8 ጨፌጤና ጣቢያ
  •   ኮተቤ ጤና ጣቢያ
  •  የካጤና ጣቢያ
  •  ወረዳ 12ጤና ጣቢያ
  •  ወረዳ 10ጤና ጣቢያ
  •  ወረዳ 13ጤና ጣቢያ
  •  አባዶጤና ጣቢያ

ኮልፌ ክፍለ ከተማ

  • ኮልፌጤና ጣቢያ
  • ወረዳ 5ጤና ጣቢያ
  • ወረዳ 3ጤና ጣቢያ
  •  ወረዳ 9ጤና ጣቢያ

ጉለሌ ክፍለ ከተማ

  • ሽሮ ሜዳጤና ጣቢያ
  • አዲሱ ገበያጤና ጣቢያ

ቦሌ ክፍለ ከተማ

  • ቡልቡላጤና ጣቢያ
  • ጎሮጤና ጣቢያ
  • ወረዳ 17ጤና ጣቢያ

ልደታ ክፍለ ከተማ

  • ተክለሃይማኖትጤና ጣቢያ
  • በለጥሻቸውጤና ጣቢያ
  • ህዳሴጤና ጣቢያ

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ

  • ካዛንቺስ ጤና ጣቢያ
  • ህይወትጤና ጣቢያ

አራዳ ክፍለ ከተማ

  • አራዳጤና ጣቢያ
  • ጃንሜዳጤና ጣቢያ
  • ሰሜን አራዳጤና ጣቢያ
  • አፍንጮ በርጤና ጣቢያ

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ

  • ሰርጢ ጤና ጣቢያ
  • ገላን ጤና ጣቢያ
  • ቃሊቲ ጤና ጣቢያ

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ

  • ወራዳ 9 ኳስ ሜዳ ጤና ጣቢያ
  • ወረዳ 4 ጤና ጣቢያ

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ

  • ወረዳ 2 ጤና ጣቢያ
  • ወረዳ 6 ጤና ጣቢያ
  • ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ
  • ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ